Перейти к содержимому

ቆንጆ የሳሎና አሳ አሰራር ከሩዝ ጋር | Tasty Fish Salona Recipe

sara ጉራጌዋ

0:00 / 0:00

ቆንጆ የሳሎና አሳ አሰራር ከሩዝ ጋር | Tasty Fish Salona Recipe

56 просмотров · 5 дней назад
sara ጉራጌዋ
633 подписчика
56 просмотров · 5 дней назад
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች! 👋 ​ዛሬ በጣም ጣፋጭ እና ልዩ የሆነ የሳሎና አሳ (Fish Salona) አሰራር ከሩዝ ጋር ይዤላችሁ መጥቻለሁ! ባሉን ቀላል ቅመሞች በቤት ውስጥ እንዴት አዘጋጅተን መመገብ እንደምንችል በቪዲዮው ላይ በዝርዝር አሳይቻችኋለሁ። ​ቪዲዮውን ከወደዳችሁት Like, Comment እና Share ማድረጋችሁን አትርሱ። ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ ደግሞ Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲለቀቁ ተከታተሉ። ​አመሰግናለሁ! ❤️ ​Hashtags: #የአሳሳሎና #FishSalona #HabeshaFood #EthiopianFood #የምግብአሰራር #አሳ #ሳሎና