Перейти к содержимому

የኢትዮጵያ የለውጥ ያልተበገረው የ8 ዓመታት ጉዞ| Pm Abiy Ahmed | 8 Years Reform Journey | | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

የኢትዮጵያ የለውጥ ያልተበገረው የ8 ዓመታት ጉዞ| Pm Abiy Ahmed | 8 Years Reform Journey | | ETV | EBC | EBCDOTSTREAM

9 178 просмотров · 22 часа назад
EBC
2,19 млн подписчиков
9 178 просмотров · 22 часа назад
ከመጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም የለውጥ አደራ እስከ አሁናዊው የሁለንተናዊ ብልፅግና ከፍታ! ኢትዮጵያ ባለፉት 8 ዓመታት የገባችበትን ዘርፈ-ብዙ የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና የደህንነት ስብራቶች በጽናትና በሀሳብ ልዕልና በመጋፈጥ አዲስ ምዕራፍ ጀምራለች። የመደመር እሳቤን መመሪያ ያደረገው የለውጡ አመራር የተቋማት ግንባታን፣ የነጻና ዘመናዊ ደህንነት ኃይልን፣ የምግብ ሉዓላዊነትን ያረጋገጠውን የበጋ መስኖ ስንዴና የሌማት ትሩፋት፣ ዲጂታል ኢትዮጵያን እንዲሁም የኮሪደር ልማትና የሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን እውን አድርጓል። ቃሉ ወደ ተግባር፣ ሀሳቡ ወደ ተጨባጭ ድል ተቀይሮ ሀገርን ከብተና ስጋት ወደ ተስፋ አድማስ ያሸጋገረውን ታሪካዊ ጉዞ ይህ ዘገባ በዝርዝር ይዳስሳል። #PmAbiyAhmed #EthiopiaRising #Medemer #8YearsJourney #ReformToResults #GERD #GreenLegacy #DigitalEthiopia #EBC #ሀገርበቀልኢኮኖሚ