እርዳታ ስንጠይቅ እኛን እርዱን ተባልን... #ቆይታከእንዳሻውጋር
Endashaw Getachew
0:00 / 0:00
እርዳታ ስንጠይቅ እኛን እርዱን ተባልን... #ቆይታከእንዳሻውጋር
111 просмотров · 3 месяца назад
Endashaw Getachew
160 подписчиков
111 просмотров · 3 месяца назад
አገልጋይነት ከልብ የሚመነጭ የጠነከረ መሰረት ነው።
ድጋፍ የተደረገለትን ወገን ደስታና እረፍት ሲያገኝ ማየት ከሁሉም የሚበልጥ ደስታ ነው። ሁሉም ነገር አይመችም ብለው የሚሰማቸውን እንዲመች ለማድረግ በፍቅርና በትጋት እንሰራለን።
በዚህ ልዩ ዝግጅት ውስጥ በርካታ ድንቅ ተግባራትን፣ አነሳሽ ታሪኮችን እና ህይወትን የሚቀይሩ አገልግሎቶችን እንመለከታለን።
ቆይታ ከእንዳሻው ጋር
እንዳያመልጣችሁ!