🔴 አዲስ ዝማሬ "እንደሚካኤል || ende mikael ||የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር||St.Michael Orthodox tewahdo song||ዘማሪት ቅድስት ወርቁ
ዘማሪት ቅድስት ወርቁ zemarit kidst worku Official Page
0:00 / 0:00
🔴 አዲስ ዝማሬ "እንደሚካኤል || ende mikael ||የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር||St.Michael Orthodox tewahdo song||ዘማሪት ቅድስት ወርቁ
4 745 просмотров · 3 мес. назад
ዘማሪት ቅድስት ወርቁ zemarit kidst worku Official Page
632 подписчика
4 745 просмотров · 3 мес. назад
በዛሬ ቪዲዮ ላይ የቅዱስ ሚካኤል የንግስ መዝሙር ይዘንላቹ ቀርበናል
በዚህ ቻናል ላይ ለእናንተ ለተመልካቾቼ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኩትን አገልግሎቶችን መዝሙሮችን ስብከቶች የገዳማት ታረኮችን እንዲሁም ከእናንተ በሚቀርቡ ሀሳቦች በመቀበል ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ መንፈሳዊ ስራዎችን ለማቅረብ በታላቅ ደስታ ነው ::ጸሎታችሁ ያግዘኝ እግዚአብሔር ሐገራችንን ይጠብቅልን
ይህ Youtube Channel የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዝማሬዎች ዶግማ ቀኖና እና ቱፊት ሳይለቅ የሚሰሩበት እንዲሁም የተለያዩ ኦርቶዶክሳዊ መርሀግብሮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው። እናንተም አገልግሎቴን Subscribe በማድረግ ይደግፉ።
እናመሰግናለን
© zemarit kidst worku