Master AutoCAD in One Video: Zero to Job-Ready | ሙሉ የአውቶካድ ስልጠና
Adnakot Tube
0:00 / 0:00
Master AutoCAD in One Video: Zero to Job-Ready | ሙሉ የአውቶካድ ስልጠና
25 110 просмотров · 2 нед. назад
Adnakot Tube
184 тыс. подписчиков
25 110 просмотров · 2 нед. назад
በዚህ አጠቃላይ የ 4 ሰዓት ከ 26 ደቂቃ የአውቶካድ (AutoCAD) ማስተርክላስ ስልጠና፡ ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ያሉትን ወሳኝ ኮማንዶች፣ የፍሎር ፕላን (Floor Plan) አሰራር፣ የቴክስት እና ቴብል አጠቃቀም፣ ታይትል ብሎክ ዝግጅት፣ ፕሪንት/ፒዲኤፍ ኤክስፖርት እና 2D ኦብጀክቶችን ወደ 3D መቀየርን ደረጃ በደረጃ በተግባር እንማራለን።
ይህ ስልጠና ለሲቪል መሃንዲሶች (Civil Engineers)፣ ለአርክቴክቶች፣ ለኮንስትራክሽን ባለሙያዎች እና ኮምፒውተር ላይ ዲዛይን መማር ለሚፈልጉ በሙሉ የተዘጋጀ ሙሉ ኮርስ ነው።
📌 በቪዲዮው የተካተቱ ዋና ዋና ርዕሶች / Timestamps:
00:00:00 - መግቢያ (AutoCAD Masterclass Intro)
00:01:36 - ክፍል 1፡ የአውቶካድ ኢንተርፌስ እና መሰረታዊ መሳያ መሳሪያዎች (Interface & Basic Draw Tools)
00:16:11 - መሰረታዊ ማሻሻያ መሳሪያዎች (Modify Tools: Move, Copy, Rotate, Fillet, Trim)
00:30:35 - ክፍል 2፡ 100 ወሳኝ የአውቶካድ ኮማንዶች ከነ አጠቃቀማቸው (Top 100 AutoCAD Commands)
02:04:03 - የላይን ውፍረት ማስተካከያ (Line Thickness & Weight Adjustment)
02:06:46 - ላይን በስፔሲፊክ እርቀት መከፋፈል (Divide Lines & Custom Blocks)
02:13:07 - ክፍል 3፡ ሙሉ የፍሎር ፕላን አሰራር ከመነሻው (Complete Architectural Floor Plan Project)
02:22:15 - የላይየር እና የበሮች/መስኮቶች ብሎክ አሰራር (Layers, Custom Doors & Windows)
02:47:04 - የውስጥ እቃዎች ብሎክ ማስገባት (Design Center Blocks: Furniture, Kitchen & Bath)
03:00:20 - ሀች እና ዳይሜንሽን አሰራር (Hatch Patterns & Dimensions)
03:17:45 - ክፍል 4፡ የቴክስት አሰራርና ስታይል (Single Line, Multiline & Annotative Text)
03:27:30 - ቴብል ማስገባትና ፎርሙላ አጠቃቀም (Creating Tables, Calculations & Data Format)
03:43:10 - ክፍል 5፡ ታይትል ብሎክ እና ቴምፕሌት ዝግጅት (Title Block Creation & Sheet Template)
04:13:23 - ክፍል 6፡ ድሮይንግን በA4 ፔፐርና በPDF ፕሪንት ማዘጋጀት (Plotting & PDF Export)
04:20:49 - ክፍል 7፡ 2D ኦብጀክቶችን ወደ 3D መቀየር (Converting 2D to 3D Extrude & Orbit)
🔔 ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ (Like) እና ሼር (Share) ማድረጋችሁን አትርሱ። አዳዲስ ስልጠናዎች እንዲደርሷችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ!
#AutoCAD #AutoCADAmharic #AdnakotTube #FloorPlan #AutoCADTutorial #CivilEngineering #Ethiopia