Перейти к содержимому

የጀርባ ሕመም (Back pain) ሕክምና /New Life

ebstv worldwide

0:00 / 0:00

የጀርባ ሕመም (Back pain) ሕክምና /New Life

3 757 просмотров · 7 часов назад
ebstv worldwide
3,71 млн подписчиков
3 757 просмотров · 7 часов назад
የጀርባ ሕመም በብዙ ሰዎች የሚከሰት ሲሆን ከቀላል የጡንቻ መወጠር እስከ የአከርካሪ አጥንት ወይም የነርቭ ችግር ሊመጣ ይችላል።  አስቸኳይ ሕክምና የሚፈልግ ምልክት የእግር ድክመት/መደንዘዝ ፣ የሽንት ወይም ሰገራ መቆጣጠር መቸገር ፣ በመቀመጫ አካባቢ ስሜት መቀነስ ፣ ከባድ ጉዳት በኋላ የጀርባ ሕመም ፣ ወይም ከትኩሳት ጋር የሚመጣ ከባድ ሕመም ካለ በፍጥነት የሕክምና ተቋም ይሂዱ። New Life is a compelling television program dedicated to exploring a diverse array of health issues, with a particular focus on medical conditions. Through insightful discussions and expert analysis, we bring public awareness to medical and patient concerns, along with various other health topics. Join us for informative content delivered by professionals, shaping a better understanding of health and well-being. አዲስ ሕይወት ሰፋ ያሉ የጤና ጉዳዮችን የሚዳስስ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ሲሆን በሕክምና ሁኔታ ላይ ትኩረቱን አድረጎ የህክምና እና የታካሚዎች ስጋት እንዲሁም ሌሎች የጤና ጉዳዮችን ከሰፊ የባለሙያ ማብራሪያ ለህብረተሰቡ ግንዛቤ መሚሰጥ መልኩ ያቀርባል። EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : https://live.ebstv.tv/ ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን Follow us on: https://linktr.ee/ebstelevision #ኢቢኤስ #ebs #new_life Follow us on: tiktok: https://www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8... Facebook: https://bit.ly/2s439TS Telegram: https://t.me/ebstvworldwide Website: https://ebstv.tv.