Перейти к содержимому

How to Make Ethiopian Firfir አልጫ የፆም ፍርፍር ቀይ ፍርፍር

Melegna | መለኛ

0:00 / 0:00

How to Make Ethiopian Firfir አልጫ የፆም ፍርፍር ቀይ ፍርፍር

7 066 просмотров · 3 года назад
Melegna | መለኛ
191 тыс. подписчиков
7 066 просмотров · 3 года назад
የግብዐት አይነት እና መጠን 1. 3 ቀይ ሽንኩርት 2. 3 አረንጓዴ ቃሪያ 3. በሾርባ ማንኪያ ልኬት 2 የምግብ ዘይት እና 1 የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት 4. 1 የቡና ማንኪያ እርድ 5. እንጀራ 6. መከለሻ 1 ብርጭቆ ውሃ የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት 1 ጨው ፣ ግማሽ ሮዝ ሜሪ ፣ ግማሽ ቀረፋ ፣ 1 የአትክልት መረቅ ፣ ግማሽ ቁንዶ በርበሬ እና ግማሽ የነጭሽንኩርት ዱቄት