Перейти к содержимому

ብቸኛውን የሚፈልግ ጌታ / Samuel asres / በመምህር ሳሙኤል አስረስ

Sosi ይዲድያ Elroi Tube

0:00 / 0:00

ብቸኛውን የሚፈልግ ጌታ / Samuel asres / በመምህር ሳሙኤል አስረስ

5 616 просмотров · 7 л. назад
Sosi ይዲድያ Elroi Tube
25,5 тыс. подписчиков
5 616 просмотров · 7 л. назад
⛪ብቸኛውን እሚፈልግ ጌታ 🎙ዲያቆን ሳሙኤል አስረስ🎙 የማርቆስ ወንጌል 5:2-5 [2] ከታንኳይቱም በወጣ ጊዜ፥ ርኵስ መንፈስ የያዘው ሰው ከመቃብር ወጥቶ ወዲያው ተገናኘው፤ [3] እርሱም በመቃብር ይኖር ነበር፥ በሰንሰለትም ስንኳ ማንም ሊያስረው በዚያን ጊዜ አይችልም ነበር፤ [4] ብዙ ጊዜ በእግር ብረትና በሰንሰለት ይታሰር ነበርና ዳሩ ግን ሰንሰለቱን ይበጣጥስ እግር ብረቱንም ይሰባብር ነበር፥ ሊያሸንፈውም የሚችል አልነበረም፤ [5] *ሁልጊዜም ሌሊትና ቀን በመቃብርና በተራራ ሆኖ ይጮኽ ነበር ሰውነቱንም በድንጋይ ይቧጭር ነበር።