ምርጥና ተወዳጅ የአረብ ሀገር ሩዝ በዶሮና በአትክልት የመግሉባ አሰራር።
Sara Kassa You Tube
0:00 / 0:00
ምርጥና ተወዳጅ የአረብ ሀገር ሩዝ በዶሮና በአትክልት የመግሉባ አሰራር።
195 просмотров · 1 год назад
Sara Kassa You Tube
1,69 тыс. подписчиков
195 просмотров · 1 год назад
ዘይት ፣ንጪ ሽንኩርት ፣ቀይ ሽንኩርት እነዚህን መጠባበስ ከዚያም ፍሬሽ ቲማቲም ፣የቲማቲም ድልህ ትንሽ ከዚ ያም እነዚህን ባንድ ላይ ማቁላላት ከዚያም ቅመሞቹ ከሙን ፣ወረቅ ቃር ፣ቀራፋ፣ቁንዶ በርበሬ፣ቃሪያ፣ቡሀራት ምሽከል ፣ጨው ፣ባንድ ላይ መቀላቀል
ከዚያም ድንች፣ካሮት ፣ባዘንጃን፣ፍልፍል ባርድ፣ዶሮውንም ሁሉንም በዘይት ጠብሶ ከተዘጋጀው መቅሎ(ኩሽነ)መጨመር
እሱን ከበሰለ በኋላ
እሩዙን ቀቅሎ መደባላለቅ የተዘጋጀው ኩሽነው ጋር ከዚያም ለ15 ደቂቃ ያህል በማቆየት ለገበታ ማቅረብ ነው።