የማሕሌተ ጽጌ የመጀመሪያ ሳምንት ትርጓሜ - መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ የመጀመሪያ ሳምንት ትርጓሜ
Melhq | መልሕቅ
0:00 / 0:00
የማሕሌተ ጽጌ የመጀመሪያ ሳምንት ትርጓሜ - መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ የመጀመሪያ ሳምንት ትርጓሜ
19 861 просмотр · 11 месяцев назад
Melhq | መልሕቅ
42,9 тыс. подписчиков
19 861 просмотр · 11 месяцев назад
ጽጌ አስተርአየ ... እንዘ ተሐቅፊዮ ... ሰዊተ ሥርናዩ ... ክበበ ጌራ ወርቅ ... ሰቆቃወ ድንግልና መዝሙር ትርጓሜ
ክፍል 2 - • (ክፍል 2)የማሕሌተ ጽጌ የመጀመሪያ ሳምንት ትርጓሜ - መጋቤ ሐዲስ...
እንኳን ለፅጌ ፆም (ዘመነ - ፅጌ) በሠላም አደረሰን/ አደረሳችሁ።ፆመ ፅጌ☞ ፆመ ፅጌ በየአመቱ መስከረም ፳፮ ተጀምሮ ህዳር ፮ የሚጠናቀቅ ፆም ነው።☞ ይህ ፆም የሚፆመውም ለ፵ቀናት ወይም ለ፩ወር ከ፲ቀን ነው። ☞ ፅጌ ማለት አበባ ማለት ሲሆን ፀገየ ከሚለው የግዕዝ ቃል ነው።☞ ፅጌ ፆም የፈቃድ ፆም ስትሆን ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎች ብቻ ይፆሟታል።☞ ይህች ፆም የሚፆምባት ምክንያት እመቤታችን ስደቷን በማሰብ ነው።እመቤታች ጌታችንን ይዛ መሰደዷን መራቧን መጠማቷን በመሳብ ነው።☞ ይህች ፆም ምንም እንኳን ከ፯ቱ የአዋጅ አፅዋማት መካከል ባትሆንም እንድፆማት በአዋጅ ባንታዘዝም በፈቃዳችን በመፆማችን ከፆሟ ረድኤት በረከት የምናገኝባት ነች።ከመስከረም ፳፮ (26) ጀምሮ እስከ ሕዳር ፮ (6) ያሉት ሳምንታት ውብ ናቸው ምክንያቱም ማሕሌተ ጽጌ እና ጾመ ፅጌ (የፈቃድ ፆም ) ☞እማምላክን ከነልጇ እንለምንበታለን ስደቷን እናስብበታለን፣ ☞ የእመቤታችንን ፍቅሯን እናትነቷን አማላጅነቷን ከ ሊቃውንቱ ጋር ሆነን በዝማሬ እናወድስበታለን ፣ሰንበትን ከጌታ ከኢየሱስ ከእናቱ ከድንግል ማርያም ጋር ሌሊቱን በምስጋና በያሬዳዊ ዜማ ሳምንቱን ደግሞ በፈቃዳችን ማንም ሳያዘን የድንግል ማርያም ፍቅሯ አክብረን እንጾማለን። እንኳን ለዚህ ጊዜ አደረሰን አደረሳችሁ !!!♥️የእመቤታችን ፍቅሯ ይብዛልን !!!
new Ethiopian orthodox sibket by memher eyob yimenu sibket
ተስፋ አትቁረጡ|መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ #እዮብይመኑ #eyobymenu #ስብከት #orthodox #ethiopianorthodox #ስብከት #sibke #memher #eyob #yimenu
ተስፋ አትቁረጡ.መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ
ኪስህን ብቻ አትመልከት|| መምህር እዮብ ||ህዝቡን አስለቀሱ #ethiopianorthodox #orthodox #ስብከት #ethiopianortodoxtewahedosibket #መድኃኒዓለም
መደመጥ ያለበት ስብከት #እዮብይመኑ #viral #share #ዜማቲዩብl #zematube orthodox #ethiopianorthodox #እዮብ #መምህርእዮብይመኑ
ተስፋ አትቁረጡ.መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ መደመጥ ያለበት ስብከት ...በማቁሰል ያድነናል
ተስፋ አትቁረጡ.መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ
ተስፋ አትቁረጡ|መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ #እዮብይመኑ #eyobymenu #ስብከት #orthodox #ethiopianorthodox #ስብከት #sibket
new Ethiopian orthodox sibket by memher eyob yimenu sibket
#መምህርእዮብይመኑ #እዮብይመኑ #memhreyob #eyobymenu #ተስፋአትቁረጡ #ጥቂትማቀሰል
🙏መምህር እዮብ ይመኑ ምዕመኑን አስለቀሱ..መደመጥ ያለበት ስብከት #ዜማቲዩብ #እዮብይመኑ #ዜማቲዩብ #share #zematube #zematube orthodox #ethiopianorthodox #እዮብ #መምህርእዮብይመኑ ተስፋ አትቁረጡ.መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ
ማቁሰል ያድነናል 🙏መምህር እዮብ ይመኑ ምዕመኑን አስለቀሱ..መደመጥ ያለበት ስብከት #ዜማቲዩብ #እዮብይመኑ #ዜማቲዩብ #share #zematube #zematube orthodox #ethiopianorthodox #እዮብ #መምህርእዮብይመኑ
Welcome to ዜማ ዘኦርቶክስ Zema z Orthodox Tube! we passionately share the dogma and doctrine of the Ethiopian Orthodox Church with our audience.
በዚሁ ቻናል የማስተላልፋቸው ነገሮች እንደ አንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ።" የሚከተለውን አድራሻ Like ; Share subscribe ያድርጉ👇 #melhq_መልህቅ#ዜማቲዩብ
#share በማድረግ ትምህርቱን ለሌሎች ያድርሱ
ተስፋ አትቁረጡ|መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ #እዮብይመኑ #eyobymenu #ስብከት #orthodox #ethiopianorthodox #ስብከት #sibket
ተስፋ አትቁረጡ.መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ .መደመጥ ያለበት ስብከት #ዜማቲዩብ #እዮብይመኑ #ዜማቲዩብ #share #zematube #zematube orthodox #ethiopianorthodox #እዮብ #መምህርእዮብይመኑ
ተስፋ አትቁረጡ|መምህር እዮብ ህዝቡን አስለቀሱ #እዮብይመኑ #eyobymenu #ስብከት #orthodox #ethiopianorthodox #ስብከት #sibket
00:00:00 እግዚአብሔርን ከልብ መውደድ
00:06:33 እግዚአብሔርን ማግኝት
00:37:34 ተስፋ አትቁረጡ