የቅዱሳን ክብር በጌታ ትምህርት - በመምህር ቴዎድሮስ አሰፋ
Tewo Tube - ቴዎ ቲዩብ
0:00 / 0:00
የቅዱሳን ክብር በጌታ ትምህርት - በመምህር ቴዎድሮስ አሰፋ
437 просмотров · 2 года назад
Tewo Tube - ቴዎ ቲዩብ
9,37 тыс. подписчиков
437 просмотров · 2 года назад
በዚህ ትምህርት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ቅዱሳኑ ክብርና ባለሟልነት ያስተማረውን መሠረታዊ ትምህርት በጥልቀት እንመረምራለን። ቅዱሳን በምድር ሕይወታቸውና በሰማያዊ መኖሪያቸው ያላቸውን ክብር፣ እንዲሁም አማላጅነታቸውን ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር እናያለን። "እኔን የሚያገለግል ቢኖር አባቴ ያከብረዋል" (ዮሐ 12፡26) የሚለውን ቃል መሠረት በማድረግ ለሕይወታችን የሚሆን መንፈሳዊ ግንዛቤ የምናገኝበት ትምህርት ነው።
English:
In this teaching, we explore the biblical foundations of the glory bestowed upon saints by our Lord. Based on the scripture "If anyone serves me, the Father will honor him" (John 12:26), we delve into the spiritual significance of their honor, their intercession, and their place in God's kingdom. Join us as we examine what it truly means to be a saint in the eyes of Christ.
ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳኑን በቃልም በተግባርም አክብሯቸዋል፡፡ ሲጠራቸውም ብጹዓን፣ ጻድቃን ብሎ ጠርቷቸዋል፡፡ ክብራቸውንም ጻድቃን በአባታቸው መንግሥት እንደ ጸሐይ ይበራሉ እያለ ተናግሯል፡፡
በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ከቁጥር 40-42 ድረስ እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል፥ እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል። ነቢይን በነቢይ ስም የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይወስዳል፥ ጻድቅንም በጻድቅ ስም የሚቀበል የጻድቁን ዋጋ ይወስዳል።ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋው አይጠፋበትም ብሏል፡፡
በዚህ_Youtube_channel_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋህ ቤተ ክርስቲያን ትምህርተ ሃይማኖት ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን፣ ነገረ ማርያም፣ ነገረ ቅዱሳን እና የመሳሰሉት ትምህርቶች ይቀርቡበታል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ለተለያዩ በሶሻል ሚዲያ በቪዲዮና በጽሑፍ ለተላለፉ ጥያቄዎች በቪዲዮ የተደገፈ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መልሶች ይቀርባሉ፤ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በቤተ ክርስቲያን ትክክለኛ አስተምህሮ ለመግለጽ የቤተ ክርስቲያኒቱን መጻሕፍትንና መሠረተ እምነትን መነሻ ያደረገ ትምህርት ይቀርባል፡፡ ይህን ቻናል subscribe እና like በማድረግ የሚጫኑ ትምህርቶች በሙሉ እንዲደርሷችሁ ያድርጉ፡፡ በኮመንት መስጫ ላይም ጠቃሚ የሆነ አስተያየት በመጻፍ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡ tewo tube
ቴዎ ቲዩብ
Our Lord and Savior Jesus Christ honored the saints in word and deed. When he called them, he called them righteous. He said that the righteous will shine like the sun in their father's kingdom.
In Matthew chapter 10 from verses 40-42, whoever receives you receives me, and whoever receives me receives the one who sent me. Whoever receives a prophet in the name of a prophet receives the price of a prophet, and whoever receives a righteous person in the name of a righteous person receives the price of a righteous person. Whoever gives one of these little ones a cold cup of water in the name of a disciple, I tell you the truth, his price will not be lost.
In this you tube channel will be provided Ethiopian Orthodox Tewahido Church real teachings about the church Dogma, systeme of the churech, saint Mary, Saints, and so on. In addition to this will be provided biblical answers for various questions, based on the books and Doctrines of the church.
subscribe and like this channel to get all lessons. and give me an Important comment In the comment section.
#የቅዱሳን_ክብር #ኦርቶዶክስ #መጽሐፍ_ቅዱስ #ተዋሕዶ #የጌታ_ትምህርት #EthiopianOrthodox #GloryOfSaints #BibleStudy #Tewahedo #SpiritualGrowth