Перейти к содержимому

የGoogle እና Social Media ፓስወርድ በቀላሉ መመለሻ ዘዴ | How to Reset Forgot Password

Fayza Arega

0:00 / 0:00

የGoogle እና Social Media ፓስወርድ በቀላሉ መመለሻ ዘዴ | How to Reset Forgot Password

149 просмотров · 4 дн. назад
Fayza Arega
611 подписчиков
149 просмотров · 4 дн. назад
የGoogle/ኢሜይል ወይም የሶሻል ሚዲያ ፓስወርድ ጠፍቶባችሁ ለተቸገራችሁ በሙሉ በቀላሉ እንዴት መመለስ እና አዲስ ጠንካራ ፓስወርድ መቀየር እንደምትችሉ በነዚህ አጫጭር ደረጃዎች አሳይታችኋለሁ። ​📌 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱት፦ ​የተረሳን ፓስወርድ በስልክ መመለስ (Forgot Password Process) ​አዲስ እና ደህንነቱ የተጠበቀ ፓስወርድ አቀያየር ​አካውንታችን እንዳይዘጋና እንዳይሰረቅ ማድረግ ያለብን ጥንቃቄዎች ​🔔 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ Subscribe ማድረጋችሁን አትርሱ! ​#ForgotPassword #PasswordReset #TechAmharic #AccountSecurity #EthioTech