Перейти к содержимому

በሴጋ እና ፖርን ሱስ የእውነት እየተሰቃየህ ከሆነ ብቻ ይሄን ቪዲዮ እይ

Jo-ኤል

0:00 / 0:00

በሴጋ እና ፖርን ሱስ የእውነት እየተሰቃየህ ከሆነ ብቻ ይሄን ቪዲዮ እይ

1 882 просмотра · 2 недели назад
Jo-ኤል
648 подписчиков
1 882 просмотра · 2 недели назад
2. አካባቢን መቀየር (Atomic Habits Principles)፦ የሱስ መነሻ ምልክቶችን (Cues & Triggers) ማስወገድ። 3. የ30/40 ቀን ቻሌንጅ፦ የዊዝድሮዋል (Withdrawal symptoms) ምልክቶችን መቋቋም እና አእምሮን ማደስ (Dopamine Detox)። 4. ሰዓትና ፕሮግራም መመደብ፦ ቀስ በቀስ ድግግሞሹን የመቀነስ ሳይንሳዊ ዘዴ። 5.የህይወት ትርጉም እና ነፃ ጊዜን መሙላት፦ ባዶነትን በጠቃሚ ግቦች መተካት። 6. መጥፎ ልማድን በበጎ ልማድ መተካት፦ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ መገንባት። ተስፋ አትቁረጡ፤ ሱስን በራስህ ጥረት እና በትክክለኛ ስልት ማሸነፍ ይቻላል! ⏱️ የቪዲዮው ምዕራፎች 00:00 - መግቢያ፡ የሱስ ተፅዕኖ እና የቪዲዮው ዋና ዓላማ 01:20 - ከሱስ ለመውጣት የሚወስኑ 3 ወሳኝ መርሆዎች 03:14 - ስትራቴጂ 1፡ Atomic Habits — አካባቢን መቀየር እና ቀስቃሽ ነገሮችን (Triggers) ማስወገድ 09:36 - ስትራቴጂ 2፡ የ30 እና የ40 ቀን ቻሌንጅ (የዊዝድሮዋል ስሜቶችን መቆጣጠር) 13:21 - ስትራቴጂ 3፡ ሰዓትና ፕሮግራም በመስጠት ቀስ በቀስ የመቀነስ ስልት 17:17 - ስትራቴጂ 4፡ የሱስን ትርጉም አልባነት መረዳት እና መሰልቸትን ማስተናገድ 18:33 - ስትራቴጂ 5፡ የህይወት ትርጉም መፈለግ እና ነፃ ጊዜን በዕቅድ መሙላት 22:15 - ስትራቴጂ 6፡ መጥፎ ልማድን በጥሩ ልማድ መተካት (Habit Substitution) 23:40 - ማጠቃለያ እና ለተመልካቾች የተስፋ መልዕክት #habits #selfimprovement #personaldevelopment #atomichabits #addictionrecovery #mentalhealth #ethiopia #amharicmotivationalvideos #joel