Перейти к содержимому

ስኬት ድራማ ክፍል 04 “ዉበት ዉጫዊ ነው ዉስጣዊ?” - Siket Drama Episode 04

Cinemaras - ሲኒማ ራስ

0:00 / 0:00

ስኬት ድራማ ክፍል 04 “ዉበት ዉጫዊ ነው ዉስጣዊ?” - Siket Drama Episode 04

23 375 просмотров · 4 мес. назад
Cinemaras - ሲኒማ ራስ
5,9 тыс. подписчиков
23 375 просмотров · 4 мес. назад
🎙️ ስኬት (Siket) | የሃሳቦች ፍልሚያና የሳቅ መድረክ "ስኬት" ከአንድ የሬዲዮ ስቱዲዮ ግድግዳዎች ባሻገር ያለውን ማህበረሰባዊ እውነት በሳቅ የሚያሳይ አስቂኝ ድራማ ነው። በእያንዳንዱ ክፍል አነጋጋሪ ይነሳሉ፤ የተለያዩ ማንነቶችና አመለካከቶች ይጋጫሉ፤ ይሳሳቃሉ፤ ይስማማሉ። የሰው ልጅ ለነገሮች የሚሰጠውን የተለያየ ትርጉም በኮሜዲ መነጽር እያሳየ፣ በሳቅ ውስጥ ትልቅ ቁምነገርን ያጋራል። Siket (ስኬት) is more than just a comedy; it is a mirror held up to the vibrant, clashing, and often hilarious reality of our society. Set within the confines of a radio booth, the show explores how a single idea can ignite a thousand different perspectives. As the microphone captures the raw and unfiltered voices of the public through the phone lines, we witness the beauty of human disagreement and the comedy of our shared experiences. It is a journey into the heart of communication, where every call is a story, and every debate is a lesson wrapped in laughter. 🌟 ቤተሰብ ይሁኑ | Stay Connected • 🔴 YouTube Subscribe:    / @cinemaras   • 🎵 TikTok:   / cinemarass   • ✈️ Telegram: https://t.me/cinema_ras 🔔 እንዳይረሱ! | Don't Forget! ሰብስክራይብ በማድረግና የደውል ምልክቷን በመጫን አዳዲስ ክፍሎችን ቀድመው ይመልከቱ። ⚠️ ህጋዊ ማስጠንቀቂያ (Legal Notice): የዚህ ቪዲዮ መብት በህግ የተጠበቀ ነው ©2026 Cinemaras ያለፈቃድ በማንኛውም ማህበራዊ ገጽ ላይ መልቀቅ ወይም ማሰራጨት በጥብቅ የተከለከለ ነው።