“ኢራን ለጦርነትም ለሰላምም ዝግጁ ናት! ”ጋሊባፍ የሰጡት ከባድ ማስጠንቀቀያ! | Iran’s Ghalibaf severe warning!
GEBEYA GLOBAL
0:00 / 0:00
“ኢራን ለጦርነትም ለሰላምም ዝግጁ ናት! ”ጋሊባፍ የሰጡት ከባድ ማስጠንቀቀያ! | Iran’s Ghalibaf severe warning!
5 484 просмотра · 12 дн. назад
GEBEYA GLOBAL
129 тыс. подписчиков
5 484 просмотра · 12 дн. назад
የኢራን ፓርላማ አፈ ጉባኤ ሞሐመድ ባገር ጋሊባፍ ኢራን በአሜሪካ እርምጃዎች እንደማትደናገጥና እንደማትፈራ ገልጸው፤ ሀገራቸው “በወታደራዊ መስክ ለመዋጋትም ሆነ በዲፕሎማሲ ለመደራደር” ሙሉ በሙሉ ዝግጁ መሆኗን ተናግረዋል። ኢራን በወታደራዊው መስክ በአዲስ አስደናቂ ዝግጅቶች እንደምትገጥም እና የኢራንን ህዝብ መብት ለማስከበር ዲፕሎማሲን እንደ አንድ መሳሪያ እንደምትጠቀም አፈ ጉባኤው ገልጸዋል።
ቴህራን የሆርሙዝን ሰርጥ መልሳ ለመክፈት የሰባት ቀናት እቅድ ካቀረበች በኋላ አሜሪካ በአካባቢው ሀገራት አማካኝነት አዳዲስ ሀሳቦችን ልካለች። ሆኖም በሰኔ ወር የተደረሰው የኢስላማባድ ስምምነት መሰረት የኢራን 7 ቅድመ ሁኔታዎች ሳይሟሉ ሰርጡ እንደማይከፈት አጽንኦት ሰጥተዋል።
ኢራን በካታር አደራዳሪነት ለአሜሪካ ያቀረበቻቸው ዋና ዋና ቅድመ ሁኔታዎች፡ በሁሉም የጦር ግንባሮች ላይ ግጭት በዘላቂነት እንዲቆም ማድረግ፣ የታገዱ የኢራን ገንዘቦች እንዲለቀቁ ማድረግ፣ እና በኢራን ወደቦች ላይ የተጣለው የባህር ሃይል ከበባ እንዲነሳ ማድረግ ዋነኝቹ ናቸው። በዝርዝር ተመልክተነዋል አብራችሁን በመሆን ተከታተሉ።
The Speaker of the Iranian Parliament, Mohammad Bagher Ghalibaf, stated that Iran is neither unsettled nor frightened by U.S. actions, declaring that his country is fully prepared "both to fight on the military battlefield and to negotiate through diplomacy." The Speaker noted that Iran will confront challenges in the military domain with remarkable new preparations while employing diplomacy as a tool to protect the rights of the Iranian people.
After Tehran put forward a seven-day plan to reopen the Strait of Hormuz, the United States transmitted new proposals through regional intermediaries. However, he emphasized that the strait will not be reopened until Iran’s seven preconditions—based on the Islamabad Agreement reached in June—are fully met.
Main preconditions presented by Iran to the U.S. through Qatari mediation include: securing a permanent cessation of hostilities across all battlefronts, releasing frozen Iranian assets, and lifting the naval blockade imposed on Iranian ports. We have examined the details—stay with us as we follow these developments.
#GebeyaGlobal #globalSpecialProgram #globalPodcast #GlobalNews #Iran #US #MohammadBagherGhalibaf #StraitOfHormuz #IslamabadAgreement #MiddleEastTensions #QatarMediation #Diplomacy #Geopolitics #WorldNews