🛑እውን አዲስ አበባ ናት? አዲሱ የአዲስ አበባ ኮሪደር ከቀጨኔ እስከ ባምቢስ በ Miko Mikey | 😱🇪🇹
Miko Mikee
0:00 / 0:00
🛑እውን አዲስ አበባ ናት? አዲሱ የአዲስ አበባ ኮሪደር ከቀጨኔ እስከ ባምቢስ በ Miko Mikey | 😱🇪🇹
8 510 просмотров · 1 дн. назад
Miko Mikee
741 тыс. подписчиков
8 510 просмотров · 1 дн. назад
ሰላም የ Miko Mikey ቤተሰቦች!
በዛሬው ቪዲዮችን በቅርቡ በክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ እና በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ የተመረቀውንና አዲስ አበባን በከፍተኛ ሁኔታ የቀየረውን አዲሱን የኮሪደር ልማት ከቀጨኔ እስከ ባምቢስ ድረስ በመዘዋወር አስደናቂውን እይታ ይዘንላችሁ ቀርበናል!
ከተማችን አዲስ አበባ በምን ያህል ፍጥነት እና ውበት እየተቀየረች እንደሆነ፣ አዲሶቹን የመንገድ፣ የእግረኛ እና የመዝናኛ ስፍራዎች ውበት አብረን እንቃኛለን። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት ሃሳባችሁን በኮመንት አጋሩን!
ቪዲዮውን ላይክ (Like)፣ ሼር (Share) እና ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ አሁኑኑ የቤተሰባችን አካል ይሁኑ!
#AddisAbaba #CorridorDevelopment #MikoMikey #Ethiopia #AddisAbabaCorridor #AbiyAhmed #AdanechAbebe #EthiopianEntertainment #TravelEthiopia