Перейти к содержимому

ሞቴን በሕይወት | Christian songs | Apostolic Church songs

Iso Yisehak Ab

0:00 / 0:00

ሞቴን በሕይወት | Christian songs | Apostolic Church songs

61 661 просмотр · 4 года назад
Iso Yisehak Ab
35,6 тыс. подписчиков
61 661 просмотр · 4 года назад
ከመስከረም 21-23/2014 በተዘጋጀ የሐዋሳ ቅ/ሰበካ ዓመታዊ የእናቶች ጉባዔ ላይ የቀረበ የመዘምራን አገልግሎት ግጥም/Lyrics እኔ አልጠገብኩም ገና ኢየሱሴን አምልኬው ከልቤ ፍቅሩ ዘልቆ ገብቶ በውስጤ አያስችለኝም ዝምም አያሰኝም ሞቴን በሕይወት ሽሮልኝ ጌታ አመልከዋለሁ ዛሬም በደስታ ለእኔ እርሱን ማምለክ ክብሬ ነውና እዘምራለሁ ጠላቴም ይስማ ምስጋናው ይሂድ ይሂድ/3x/ ምስጋናው ያርግ እልልታው ይሂድ ይሂድ/3x/ እልልታው ያርግ