Перейти к содержимому

የ8ኛ ክፍል ሥርዓተ ቤተክርስቲያን | ምሥጢረ ንስሐ ክፍል 1 — ምሥጢረ ንስሐ ማለት ምን ማለት ነው?

Merha Abew-መርሐ አበው

0:00 / 0:00

የ8ኛ ክፍል ሥርዓተ ቤተክርስቲያን | ምሥጢረ ንስሐ ክፍል 1 — ምሥጢረ ንስሐ ማለት ምን ማለት ነው?

634 просмотра · 2 недели назад
Merha Abew-መርሐ አበው
268 подписчиков
634 просмотра · 2 недели назад
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ​እንኳን ወደ መርሐ አበው (@MerhaAbew) ዩቲዩብ ቻናል በሰላም መጡ! ​በዚህ አዲስ የቪዲዮ ትምህርት የ8ኛ ክፍል ሥርዓተ ቤተክርስቲያን ትምህርት የሆነውን «ምሥጢረ ንስሐ» የመጀመሪያውን ክፍል (ክፍል 1) እንመለከታለን። በዕለቱ ትምህርታችንም «ምሥጢረ ንስሐ ማለት ምን ማለት ነው?» የሚለውን መሪ ርዕስ መነሻ በማድረግ ሰፋ ያለ ትምህርት ተሰጥቷል። ​🔔 ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 👍 ቪዲዮውን Like፣ Share እና ሀሳብዎን በComment ማካፈልዎን አይርሱ! ​#MerhaAbew #መርሐአበው #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ሥርዓተቤተክርስቲያን #ምሥጢረንስሐ