ይህን የፊት ማስክ ከተጠቀሙ ቆዳዎ በ7 ቀን ይለወጣል | @tenacafe
ቤተ_ጤና
0:00 / 0:00
ይህን የፊት ማስክ ከተጠቀሙ ቆዳዎ በ7 ቀን ይለወጣል | @tenacafe
30 381 просмотр · 3 месяца назад
ቤተ_ጤና
40,9 тыс. подписчиков
30 381 просмотр · 3 месяца назад
ሙዝ ልጣጭ ወደ ቆሻሻ ከመጣል በፊት ይህን ይመልከቱ። ፋርማሲስት አዳነች መሃሉ ለቆዳ ጤና ሳይንሳዊ ትንተና አቅርበዋል። ይህ ተፈጥሯዊ ጭምብል ቆዳን ያጠብቃል፣ ያበራል፣ እርጥበቱንም ይጠብቃል።
⏱️ በዚህ ቪዲዮ የሚያገኙት፦
00:00 — መግቢያ
01:30 — የቆዳ አወቃቀር ሳይንስ
03:00 — የሙዝ ልጣጭ ጥቅሞች
05:30 — ሩዝ እና ሎሚ ሚና
08:00 — ዱቄት ወተትና ስታርች ጥቅም
10:30 — ጭምብሉን እንዴት እናዘጋጃለን
13:00 — አጠቃቀምና ጥንቃቄ
15:30 — ማጠቃለያ እና ምክር
#ሙዝልጣጭ #የቆዳጭምብል #ቤተጤና #ተፈጥሯዊውበት #አዳነችመሃሉ #ፋርማሲስት #skincare #bananapeelmask #naturalskincare #antiaging #collagen #vitaminC #skintightening #ethiopian #healthtips