የሜሲ ደማቅ ሽኝትትና የሮናልዶ ኮሜንት | ፖርቹጋልስ ጀግናዋን እንዴት ተሸኛለች? | Messi's Grand Send-off and Ronaldo's Comment
Gebeya Sport | ገበያ ስፖርት
0:00 / 0:00
የሜሲ ደማቅ ሽኝትትና የሮናልዶ ኮሜንት | ፖርቹጋልስ ጀግናዋን እንዴት ተሸኛለች? | Messi's Grand Send-off and Ronaldo's Comment
1 333 просмотра · 12 ч назад
Gebeya Sport | ገበያ ስፖርት
191 тыс. подписчиков
1 333 просмотра · 12 ч назад
ከሜሲ ደማቅ ሽኝት በኋላ ምን ተፈጠረ?
አለምን ያነጋገረው እና ሮናልዶ ለሜሲ የሰጠው አስተያዬት!
ላለፉት ሁለት አስርት ዓመታት የእግር ኳስን ዓለም በበላይነት የገዙት የዘመናችን ታላላቅ ከዋክብት ሊዮኔል ሜሲ እና ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የመጨረሻው ዳንስ ላይ ደርሰዋል። ነገር ግን የሁለቱ ታሪካዊ ጀግኖች አሸኛኘት ፍፁም የተለያየ መልክ እየያዘ ይገኛል።
ሊዮኔል ሜሲ ከአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን ጋር ሁሉንም አሳክቶ በታላቅ ክብር እና በደማቅ ሁኔታ ሲሰናበት ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በበኩሉ ከፖርቱጋል ብሄራዊ ቡድን ጋር ያለው የመጨረሻ ጉዞ በውጥረት ተሞልቷል።
ሮናልዶ ስለ ሜሲ ስንብት እና ስለነበራቸው የዓመታት ባላንጣነት የሰጠው አስገራሚ አስተያየት ምን ነበር?
ከሜዳ ባላንጣነት እስከ ዘላለም አክብሮት የተሻገረውን የሁለቱን እግር ኳስ ነገሥታት ታሪክ እና አከራካሪውን የሮናልዶን ሽኝት ጉዳይ በዝርዝር ተመልክተናል።
የከዋክብቱ ስንብት
👉ከሜሲ ደማቅ ሽኝት ጀርባ
የሮናልዶ እጣ ፈንታስ ምንድነው?
ፖርቱጋል ለጀግናዋ ምን ታዘጋጅ ይሆን?
የሮናልዶ ታሪካዊ ኮሜንት እና የፖርቱጋል የክብር አሸኛኘት ጥያቄ ምልክት!
ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመከታተል ሃሳብዎን ያጋሩን!
ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረግ፣ ለጓደኞቻችሁ Share ማድረግ እና አዳዲስ የስፖርት ዝግጅቶቻችሁ በፍጥነት እንዲደርሷችሁ የደወል ምልክቱን መጫን እንዳትረሱ!
What transpired following Lionel Messi's distinguished departure?
The remark Cristiano Ronaldo made regarding Lionel Messi, which subsequently became a subject of global discourse, is examined here. Lionel Messi and Cristiano Ronaldo have reached their final chapters. However, the departures of these two legendary figures are following markedly different trajectories.
While Lionel Messi bids farewell amidst significant public acclaim, Cristiano Ronaldo’s concluding journey with the Portuguese national team is characterized by considerable tension.
What unexpected statement did Ronaldo issue concerning Messi's farewell?
This analysis provides a detailed examination of the narratives of these two football luminaries—whose relationship has evolved from competitive on-field rivalry to sustained mutual respect—and evaluates the contentious aspects of Ronaldo's own send-off.
The Farewells of the Stars
👉 The circumstances behind Messi's distinguished departure
What is the anticipated outcome for Ronaldo?
What prospects does Portugal present for its national hero?
#Messi #Ronaldo #CristianoRonaldo #LionelMessi #FootballEthiopia #EthiopianSports #CR7 #MessiVsRonaldo #TheLastDance