Перейти к содержимому

የለመዱትን ሰው ማጣት ለምን ይከብዳል? | ከፍቅር ህመም በፍጥነት መውጫ መንገድ! Why Do Breakups Hurt ? | Science of Heartbreak!

PsychoTalk Ethiopia

0:00 / 0:00

የለመዱትን ሰው ማጣት ለምን ይከብዳል? | ከፍቅር ህመም በፍጥነት መውጫ መንገድ! Why Do Breakups Hurt ? | Science of Heartbreak!

268 просмотров · 11 дней назад
PsychoTalk Ethiopia
21 подписчик
268 просмотров · 11 дней назад
በህይወታችሁ ከምትወዱት ወይም ከለመዳችሁት ሰው ጋር ተጣልታችሁ አካላዊ ህመም ተሰምቷችሁ ያውቃል? ስልካችሁን በየ 2 ደቂቃው እያበራችሁ በጭንቀት አብዳችኋል? በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ሰዎች ከፍቅረኛቸው ጋር ሲጣሉ ለምን እንደሚከብዳቸው እና የለመዱትን ሰው ማጣት ለምን ከሞት እኩል እንደሚከብድ በአእምሮ ሳይንስ እና በስነ-ልቦና ታግዘን በጥልቅ ፈትሸነዋል። በተጨማሪም ከዚህ የአእምሮ አዙሪት እና የፍቅር ህመም በፍጥነት ወጥተን እራሳችንን የምንመልስበትን ወሳኝና ተግባራዊ መፍትሔዎች አቅርበናል። አካላችን ከተቆረጠ እንደሚያገግመው ሁሉ ልባችን እና አእምሯችንም የመፈወስ እጅግ አስደናቂ አቅም አለው! 🔔 ቻናላችንን Subscribe በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ! ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share ማድረግ እና አስተያየታችሁን በComment ላይ ማስቀመጥ አትርሱ! In this video, we dive deep into the psychology and neuroscience of heartbreak. Learn why losing someone you love feels like addiction withdrawal, why mourning someone who is still alive is so painful, and practical steps to heal your mind and reclaim your life. Just as our body heals after being cut, our heart and mind also have an extraordinary capacity to heal! 🔔Subscribe, Like, Share, Comment #love #hearbreak #psychology #realtionshipadvice #habeshayoutube #habesha #ethiopia #selfimprovement #dopamine #fikir