Перейти к содержимому

ምን እያሉ ነው ? ዲያቆን ዳኔል ክረት ሃብታም የሆነው በትግራዩ ጦርነት ነው፣ በኢትዮጵያ ሙስና ምልክቶች እነማን ናቸው?

Dog Tube

0:00 / 0:00

ምን እያሉ ነው ? ዲያቆን ዳኔል ክረት ሃብታም የሆነው በትግራዩ ጦርነት ነው፣ በኢትዮጵያ ሙስና ምልክቶች እነማን ናቸው?

443 просмотра · 1 год назад
Dog Tube
12,3 тыс. подписчиков
443 просмотра · 1 год назад
በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ምስቅልቅል ባለ ታሪክ ውስጥ የምትገኝ ሲሆን ብዙዎችን ያሳሰበው ደግሞ ሙስናዎች ከጫፍ እስከጫፍ በኢትዮጵያ ምድር እየተንቀሳቀሰ ነው። ጦቅላይ ሚንስተሩ ሳይቀሩ በሙስናው አለም አሉበት የተባለ ሲሆን በደረጃ ሙስና እንደሚታደልም ተገልጿል። በአሁኑ ሰዓት ጠቅላይ ሚንስትሩ የሚስተዳድሯ ኢትዮጵያ በሙስና እየተንቀሳቀሰች መሆኗ ተሰምቷል። የጠቅላይ ሚንስተሩ አማካሪ ዲያቆን ዳኔል ክብረት ሃብት ያካበተበት መንገድ ብዙዎችን ያስገረመ ሲሆን በትግራዩ ጦርነት ወቅት ብዙ ንብረቶችን እንዳገኘ ታውቋል። #fano #anker #dog Ethiopia is currently in a turbulent period of history, and what has worried many is that corruption is rampant in Ethiopia. Even the Prime Minister is said to be involved in corruption and is said to be involved in corruption at every level. It is believed that Ethiopia, which is currently governed by the Prime Minister, is being run by corruption. The way in which the Prime Minister's advisor, Deacon Daniel Kibret, amassed wealth has surprised many, and it is known that he acquired many properties during the Tigray war. #abelbirhanu #feta_daly