Перейти к содержимому

በእምነትን አበድኩኝ ብዬ ያልተጠበቀ ፕራንክ አደረግኳት!! 😂 | አስቂኝ የቤተሰብ ፕራንክ

Muler Family

0:00 / 0:00

በእምነትን አበድኩኝ ብዬ ያልተጠበቀ ፕራንክ አደረግኳት!! 😂 | አስቂኝ የቤተሰብ ፕራንክ

6 781 просмотр · 5 часов назад
Muler Family
14,9 тыс. подписчиков
6 781 просмотр · 5 часов назад
በእምነትን አበድኩኝ ብዬ ፕራንክ አደረግኳት! 😂 | አስቂኝ የቤተሰብ ፕራንክ ሰላም የ Muler Family ቤተሰቦች! እንዴት ናችሁ? ዛሬ ደግሞ ልዩ እና እጅግ የሚያዝናና የፕራንክ ቪዲዮ ይዘንላችሁ መጥተናል። በእምነትን ነገሮችን በተቃራኒ መንገድ በመጠቀም (ማንኪያውን መፋቂያ፣ ብረድስቱን ቆብ በማድረግ...) ሙሉ ለሙሉ ግራ አጋብተናት ነበር! እሷ የሰጠችው ምላሽ እና ንግግሯ ግን እጅግ ያስቃል! እስከ መጨረሻው ተመልክታችሁ ፈታ እንደምትሉ አንጠራጠርም። ቪድዮውን ከወደዳችሁት ላይክ (Like) እና ሼር (Share) ማድረግ እንዳይረሳ፤ እንዲሁም አስተያየታችሁን ኮሜንት ላይ ጻፉልን! 📌 ለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ Subscribe በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ! #MulerFamily #Prank #AmharicPrank #EthiopianComedy #FamilyVlog #FunnyVideo