Перейти к содержимому

የዐረፋ ቀንን ፕሮግራም እናውጣ || ከኡስታዝ አሕመድ አዳም ጋር

ሀበሻ ሰለፊይ حبشة سلفي || ዳዕዋዎች

0:00 / 0:00

የዐረፋ ቀንን ፕሮግራም እናውጣ || ከኡስታዝ አሕመድ አዳም ጋር

183 просмотра · 3 месяца назад
ሀበሻ ሰለፊይ حبشة سلفي || ዳዕዋዎች
274 подписчика
183 просмотра · 3 месяца назад
​የዐረፋ ቀን ከአመቱ ቀናቶች ሁሉ በላጭና በአላህ ዘንድ እጅግ የተወደደ ታላቅ ቀን ነው። ይሁንና እኛ ሙስሊሞች ይህንን ታላቅ ዕድል በአግባቡ ለመጠቀም የዕለቱ ውሎአችን ወይም ፕሮግራማችን ምን መምሰል እንዳለበት አስበንበታል? ​በዚህ ልዩ ዝግጅት ላይ ተወዳጁ ኡስታዝ አሕመድ አዳም የዐረፋ ቀንን ትሩፋቶች በተመለከተ እያንዳንዱ ሙስሊም ሊኖረው ስለሚገባው ተግባራዊ የፕሮግራም እቅድ እና ጊዜያችንን በጥሩ ነገሮች ላይ ብቻ ከፋፍለን እንዴት ማሳለፍ እንዳለብን እጅግ ወሳኝ የሆኑ መመሪያዎችንና ምክሮችን በሰፊው ያብራራል። ​እስከመጨረሻው በመከታተል ተጠቃሚ ይሁኑ ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! 00:00 — የዐረፋ ቀን ትሩፋቶች 06:24 — የዐረፋ ቀንን እንዴት ልናሳልፍ ይገባል 15:08 — የዐረፋ ቀን ተግባራዊ ፕሮግራም 30:50 — የመዝጊያ ዱዓ ​🔗 ማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይገታተሉ ​YouTube (Main Channel):    / @salafi_habesha   ​YouTube (Dawa Channel):    / @salafi_habesha_dawa   ​TikTok:   / salafi.habesha   ​Telegram (Main Channel): https://t.me/salafi_habesha ​Telegram (Dawa Channel): https://t.me/salafi_habesha_dawa ​ቪዲዮው ለሌሎች ሙስሊም ወንድም እህቶች እንዲደርስ Like፣ Share እና ለቻናሉ Subscribe ማድረግን አይርሱ! ጀዛኩሙላሁ ኸይራን። ​ ​#የዐረፋ_ቀን #ዐረፋ #ዙልሒጃ #ኡስታዝ_አሕመድ_አዳም #ሰላፊ_ሐበሻ #ኢስላማዊ_ትምህርት #አማርኛ_ዳዕዋ #የሙስሊም_ፕሮግራም #የዐረፋ_ጾም #ዱዓእ #ዚክር #አላሁ_አክበር #SalafiHabesha #SalafiHabeshaDawa #UstazAhmedAdam #Arafah2026 #DayOfArafah #DhulHijjah #ArafatReminder #EthiopianMuslims #EthioDawah #AmharicIslamicReminder #IslamicMotivation #HalalReminders #EidAlAdha ​ ​የዐረፋ ቀን, ዐረፋ, የዐረፋ ቀንን እንዴት እናሳልፍ, የሙስሊም ፕሮግራም, ኡስታዝ አሕመድ አዳም, ኡስታዝ አህመድ አዳም, ሰላፊ ሐበሻ, የዐረፋ ጾም, የዙልሒጃ አስሩ ቀናት, ዙልሂጃ, ዒድ አል አድሐ, ዒድ መቼ ነው, የዐረፋ ዱዓእ, ተክቢራ, አላሁ አክበር, ኢስላማዊ ዳዕዋ, አዲስ ሙሐደራ, ኡስታዝ አሕመድ አዳም ዳዕዋ, Salafi Habesha, Salafi Habesha Dawa, Ustaz Ahmed Adam, Arafah day dawah, Ethiopian Islamic Lecture, Amharic Nasiha, Ethio Muslims, የዐረፋ ቀን ትልቅነት, መልካም ስራዎች, የሐጅ ወር, መካ, አረፋት, የልብ ብርሃን, ኢስላማዊ ቪዲዮዎች, የዐረፋ ኸጥባ, አረፋን እንዴት እንቀበል, ወጣቶች እና ዲን