Перейти к содержимому

መጪው ጊዜ እና የሰው ልጆች እጣ ፈንታ : በዛዲግ አብርሃ

African Leadership Excellence Academy AFLEX

0:00 / 0:00

መጪው ጊዜ እና የሰው ልጆች እጣ ፈንታ : በዛዲግ አብርሃ

3 243 просмотра · 1 г. назад
African Leadership Excellence Academy AFLEX
11 тыс. подписчиков
3 243 просмотра · 1 г. назад
መጪው ጊዜ እና የሰው ልጆች እጣ ፈንታ : በዛዲግ አብርሃ ❓የሰው ልጅ ስለመጻዒው ጊዜ አብዝቶ ማሰብ መች ጀመረ❓ 🔹አሁን የምናደርጋቸው የዘልማድ ድርጊቶች እና እንደትምህርት ያሉ ቋሚ ስርዐቶች፡ ሁሌም የሚቀጥሉ ይመስለናል! ይህ ግን መሪዎች ለውጥን እንዳያስተውሉና አብረው እንዳይለወጡ ወደኋላ የሚጎትት እሳቤ ነው❗️ 🔹መጪውን ጊዜ በተሳሳተ መንገድ መረዳት፡ በህልውናችን ላይ ጥያቄ ይፈጥራል❗️ 🔹ባለፉት ዘመናት ለውጦች በሺህ እና በመቶዎች የሚቆጠሩ አመታትን ወስደዋል። አሁን እየመጣ ያለው ለውጥ ግን በጥቂት አመታት ብቻ የሚለካ ነው❗️ ❓ጊዜ የሚባለው ነገር እውነት ነው ወይ ❓ 👉እየመጣ ስላለው ጊዜ ጥልቅ መረዳት እንዲኖርዎ የስልጠና ቪዲዮውን ይመልከቱ 👆