Перейти к содержимому

ያለ ምንም ማስያዣ የቤት፣ የመኪና እና የገንዘብ ብድር | No Collateral Loans | Credit in Ethiopia | SILE BUSINESS

ስለ ቢዝነስ / Sile Business

0:00 / 0:00

ያለ ምንም ማስያዣ የቤት፣ የመኪና እና የገንዘብ ብድር | No Collateral Loans | Credit in Ethiopia | SILE BUSINESS

13 574 просмотра · 8 месяцев назад
ስለ ቢዝነስ / Sile Business
103 тыс. подписчиков
13 574 просмотра · 8 месяцев назад
በዚህ ቪዲዮ ምንም አይነት ንብረት ወይም ዋስትና ማስያዝ ሳያስፈልጋችሁ ለቤት መስሪያ፣ መኪና ለመግዛት እና ለተለያዩ የግል ስራዎች የሚሆን የባንክ ብድር እንዴት ማግኘት እንደሚቻል በዝርዝር እናያለን። በቪዲዮው የተካተቱ ነጥቦች፦ 👉 እንዴት ብድር እናገኛለን 👉 ብድሩን ለማግኘት መሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች 👉 የወለድ መጠናቸው እና የመክፈያ ጊዜያቸው 👉 ለማመልከት የሚያስፈልጉ ሰነዶች ✨ ትጋት የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ሥ/ማህበር 📍አድራሻችን: ዋና መ/ቤት - ጎሮ መስጊድ፣  የቱሉ ዲምቱ ታክሲ መያዣ ፊት ለፊት፣ ምስክር አብ ህንፃ 4ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 401 ስ.ቁ፡  +2519-85-98-76-19፣ +2519-85-96-92-11 📍 ቅርንጫፎቻችንን በሚከተሉት አካባቢዎች ያገኛሉ: መገናኛ፣ ፒያሳ፣ ቃሊቲ፣ ቦሌ ቡልቡላ፣ ጀሞ 1፣አየር ጤና ፣አያት መሪ እና ሃና ማርያም። ✅Telegram https://t.me/Tgatsacco ✅Tiktok   / tigatsaccos   ✅Facebook https://www.facebook.com/profile.php?... ✅Instagram https://www.instagram.com/tigatsaving... ✅YouTube    / @tigatsaccos   #Ethiopia #Banking #Loan #Business #Finance #ባንክ #ብድር #ኢትዮጵያ