Перейти к содержимому

መሲሕ Messiah

BibleProject - Amharic / አማርኛ

0:00 / 0:00

መሲሕ Messiah

3 289 просмотров · 1 год назад
BibleProject - Amharic / አማርኛ
27,4 тыс. подписчиков
3 289 просмотров · 1 год назад
በዚህ መሢሑን በሚመለከት በተዘጋጀው ቪዲዮ፣ በመጀመሪያው የመጽሐፍ ቅዱስ መጽሐፍ፣ ሦስተኛው ምዕራፍ ላይ የሚገኝን ምስጢራዊ ተስፋ እንመለከታለን። ይህም ተስፋ አንድ ቀን እኩይን ስለሚጋፈጥ እና የሰው ልጆችን #BibleProject #Bible #መሲሕ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages