Перейти к содержимому

60 ቆርቆሮ ባለ 6 ክፍል የብሎኬት ቤት ስንት ብር ይፈጃል? ሙሉ ወጪ ዝርዝር

Mame Abronet

0:00 / 0:00

60 ቆርቆሮ ባለ 6 ክፍል የብሎኬት ቤት ስንት ብር ይፈጃል? ሙሉ ወጪ ዝርዝር

2 742 просмотра · 4 дн. назад
Mame Abronet
693 подписчика
2 742 просмотра · 4 дн. назад
60 ቆርቆሮ ባለ 6 ክፍል የብሎኬት ቤት ስንት ብር ይፈጃል? ሳሎን፣ መኝታ ቤት፣ ኪችን፣ ሽንት ቤት እና በረንዳ ያለውን ቤት ከመሠረት እስከ ሙሉ ፊኒሽንግ ለመስራት የሚያስፈልገውን ወጪ አንድ በአንድ እንመለከታለን። 🏠 ቤት መስራት ለጀመራችሁ እና ወደፊት ለመስራት ላሰባችሁ፣ ደብተርና እስክርቢቶ ይዛችሁ ተከታተሉ። 📐 የቤቱ ስፋት: ሳሎን 5×4 ሜትር፣ መኝታ 3×3.5 ሜትር፣ ኪችን 2×3 ሜትር፣ በረንዳ 8×1.2 ሜትር፣ ቤቱ በ100 ካሬ ቦታ ላይ 87 ካሬ ይይዛል። 👉 100 ቆርቆሮ የጭቃ ቤት ስንት ብር ይፈጃል? [    • 100 ቆርቆሮ ግርፍ ቤት ስንት ብር ይፈጃል? ሙሉ ዝርዝር (5 ክፍ...   ] የቪዲዮው ይዘት: መግቢያ የቤቱ ዲዛይን እና ስፋት ቅድመ ዝግጅት (ቀያሽ፣ ቁፋሮ፣ ሴፍቲ ታንከር) ብሎኬት፣ ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ድንጋይ እና ጠጠር ቆርቆሮ፣ እንጨት እና ብረቶች በርና መስኮት፣ መስታወት መብራት፣ ጅብሰም፣ ሴራሚክ፣ ቀለም፣ ውሃ የኮንትራክተር ክፍያ ጠቅላላ ድምር 📍 ዋጋዎቹ የጎንደር ከተማ ዋጋዎች ናቸው። እንደየአካባቢው እና እንደ ቁሳቁስ ጥራት ሊለያዩ ይችላሉ፤ ለእቅድ ጥሩ መነሻ ይሆናሉ። 💬 ቀጣይ ቪዲዮ ስንት ቆርቆሮ ቤት ላቅርብላችሁ? በጭቃ የተሰራ ቤት ወይስ በብሎኬት? ሀሳባችሁን በኮሜንት ንገሩኝ 👇 👍 ላይክ አድርጉ፣ ለጓደኞቻችሁ በቴሌግራም፣ በዋትሳፕ ወይም በኢሞ ሼር አድርጉ። 🔔 ለቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ፤ የደውል ምልክቱንም ተጭናችሁ ኦን አድርጉ። #ብሎኬትቤት #60ቆርቆሮ #ቤትግንባታ #የቤትወጪ #ኢትዮጵያ