አሁን ህመሜን ሰው ተረድቶልኛል! ዶ/ር ሰናይት ስራ ቦታዋን አስጎበኘችን #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
SHEGER INFO
0:00 / 0:00
አሁን ህመሜን ሰው ተረድቶልኛል! ዶ/ር ሰናይት ስራ ቦታዋን አስጎበኘችን #shegerinfo #meseretbezu | Ethiopia
68 874 просмотра · 2 дня назад
SHEGER INFO
646 тыс. подписчиков
68 874 просмотра · 2 дня назад
በሸገር ኢንፎ ሚዲያ ቀደም ሲል አነጋጋሪና አበረታች የህይወት ታሪኳን ያጋራችውን የ«ጉድ ኒውስ የጥርስ ክሊኒክ» መስራች ዶ/ር ሰናይትን እና የጥርስ ሀኪም የሆነችውን ልጇን በስራ ቦታቸው በመገኘት ድንቅ ቆይታ አድርገናል!
እናትና ልጅ በአንድ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ውስጥ ሙያዊ ዲሲፕሊንን ጠብቀው እንዴት እንደሚሰሩ፣
ዶ/ር ሰናይት ካለፈችበት ከባድ የህይወት ፈተና እና ውጣ ውረድ በኋላ ወደ ትምህርት ተመልሳ እንዴት ስኬት ላይ እንደደረሰች፣
ከጥርስ ጤና እና እንክብካቤ ጋር የተያያዙ ጠቃሚ የሙያ ማብራሪያዎችና ምክሮች ተካተዋል።
ለተመልካቾቻችን የተዘጋጀውን ልዩ የነጻ የጥርስ ምርመራ ፓኬጅ ጨምሮ ሌሎች አስገራሚ ቆይታዎችን ለማግኘት ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው ይከታተሉ።
መልእክቱ ለሌሎች ይደርስ ዘንድ Like፣ Share እና Subscribe ማድረግን አይርሱ!
#ShegerInfo #MeseretBezu #Ethiopia #GoodNewsDentalClinic