የመዳም ትዕዛዞ እና ቀላል አረብኛ በአማርኛ ለጀማሪዎች አረብኛ በአማርኛ ክፍል 3 የመዳም ትዕዛዞች
አረበኛን በአማርኛ በቀላሉ ይማሩ
0:00 / 0:00
የመዳም ትዕዛዞ እና ቀላል አረብኛ በአማርኛ ለጀማሪዎች አረብኛ በአማርኛ ክፍል 3 የመዳም ትዕዛዞች
5 498 просмотров · 3 месяца назад
አረበኛን በአማርኛ በቀላሉ ይማሩ
707 подписчиков
5 498 просмотров · 3 месяца назад
የመዳም ትዕዛዞች እና ቀላል አረብኛ | የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት በአማርኛ
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች! በዚህ ቪዲዮ በአረብ ሀገር ለምትኖሩና ለምትሰሩ እህቶች ስራችሁን እጅግ በጣም ቀላል የሚያደርጉ "የመዳም ትዕዛዞችን" በቀላሉ የምትረዱበትን እና መልስ የምትሰጡበትን ቀላል አረብኛ በአማርኛ ይዠላችሁ ቀርቤያለሁ።
ብዙ ጊዜ በቋንቋ አለመግባባት ለሚፈጠሩ ከበድ ያሉ ችግሮች ፍቱን መፍትሄ የሚሆኑ፣ በየቀኑ በስራ ቦታ የሚያጋጥሙ ጥያቄዎችንና ትዕዛዞችን በተግባር እንማራለን።
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦
📌 መዳም በብዛት የምታዛቸውን ትዕዛዞች በቃላት እና በአረፍተ ነገር
📌 ጥያቄ ሲጠየቁ ግራ ሳይጋቡ በቀላሉ የመመለስ ዘዴ
📌 ለስራችሁ የሚጠቅሙ በጣም አስፈላጊና ቀላል የአረብኛ ቃላቶች
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like እና Share በማድረግ ለሌሎች እህቶቻችን እንዲደርስ አግዙ። አዳዲስ ጠቃሚ ቪዲዮዎች እንዲደርሷችሁ ደግሞ Subscribe ማድረጋችሁን እንዳትረሱ! ጥያቄ ካላችሁ ኮሜንት ላይ ጻፉልኝ።
#የመዳም_ትዕዛዞች #ቀላል_አረብኛ #አረብኛ_በአማርኛ #የአረብ_ሀገር_ስራ #አረብኛ_ለጀማሪዎች #የቋንቋ_ትምህርት #EthiopianInArabia #LearnArabicInAmharic #የመዳም_ቅመሞች