Перейти к содержимому

"ጌታችን የተቀበላቸው 13ቱ ሕማማተ መስቀል" መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

0:00 / 0:00

"ጌታችን የተቀበላቸው 13ቱ ሕማማተ መስቀል" መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ

216 119 просмотров · 7 лет назад
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
2,17 млн подписчиков
216 119 просмотров · 7 лет назад
የሰሙነ ሕማማት እለታት ያመተ ኩነኔ ወይም የዓመተ ፍዳ ምሳሌዎች ናቸው ፡፡ ክርስቲያኖች የክርስቶስን ውለታ እያሰቡ እጅግ የሚያዝኑበት የሚያለቅሱበት የሚሰግዱበት ቤት ንብረታቸውን ትተው ከሌላው ቀናትና ጊዚያት በተለየ መልኩ ቤተ አምላካቸውን የሚማፀኑበት ጥዋት ማታ አምላካቸውን ደጅ የሚጠኑበት ሀጢያታቸውን በቤተክርስቲያን አደባባይ ለካህኑ የሚናዘዙበት በአመት አንድ ጊዜ ብቻ የሚገኝ ሳምንት ነው ፡፡