Перейти к содержимому

እነዚህን የአረብኛ ቃላት ካወቃቹው በቀላሉ ትናገራላቹው

Mezeda Tube መዚዳ

0:00 / 0:00

እነዚህን የአረብኛ ቃላት ካወቃቹው በቀላሉ ትናገራላቹው

724 просмотра · 4 нед. назад
Mezeda Tube መዚዳ
209 подписчиков
724 просмотра · 4 нед. назад
ሰላም ውድ ተመልካቾቼ ❤️ በዚህ ቪዲዮ የመጀመሪያ ደረጃ አረብኛን በአማርኛ እንማራለን በቪዲዮው ውስጥ፦ ✅ ራስን ማስተዋወቅ ✅ ጥያቄና መልስ ✅ የቤት ስራ ቃላት ✅ ቀላል የአረብኛ ንግግሮች ሳውዲ ወይም በማንኛውም የአረብ ሀገር የምትኖሩ ከሆነ፣ እነዚህን ቃላት ማወቅ ግዴታ ነው! በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በየቀኑ የሚጠቀሙባቸውን በጣም ጠቃሚ የአረብኛ ቃላትና አረፍተ ነገሮች በቀላሉ እንማራለን። እስከ መጨረሻው ከእኔ ጋር ቆዩ!" አረብኛ መማር ከፈለጋችሁ በየቀኑ ትንሽ ትንሽ ተማሩ። ቪዲዮውን ከወደዳችሁ ❤️ Like አድርጉ፣ Subscribe አድርጉ፣ እና ምን መማር እንደምትፈልጉ Comment ላይ ጻፉልኝ። #አረብኛ_ቋንቋ#አረብኛለመማር አረብኛ በአማርኛ, የአረብኛ ትምህርት, የአረብኛ ቃላቶች, የስራ ቦታ ትእዛዞች, አረብ ሀገር, አረብኛ ቋንቋ, የአረብኛ ቃላት ትርጉም, የአረብኛ ቁጥሮች, አረብኛ በቀላሉ ለመማር, አረብ ሀገር ያሉ ኢትዮጵያውያን, የቤተሰብ ስራ አረብኛ, አረብኛ መግባቢያ ቃላት, ኢትዮጵያ በአረብ ሀገር, ስደት, የዱባይ ስራ, የሳውዲ ስራ #EthiopianInSaudi#AmharicArabic#አረብኛበአማርኛ#የአረብኛትምህርት #Arabic #LearnArabic #ArabicForBeginners #Amharic #Ethiopia #SaudiArabic #SpokenArabic #ArabicLanguage #DailyArabic #ArabicWords #ArabicLessons #LearnWithMe #Arabic #Amharic #LearnArabic