Перейти к содержимому

ድርሳነ ሚካኤል | የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ | መንፈሳዊ ትምህርት

ምናሴ ሚድያ -Mnase Media

0:00 / 0:00

ድርሳነ ሚካኤል | የመላእክት አለቃ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ | መንፈሳዊ ትምህርት

85 просмотров · 4 месяца назад
ምናሴ ሚድያ -Mnase Media
106 подписчиков
85 просмотров · 4 месяца назад
በዚህ ድንቅ መንፈሳዊ ትምህርት ስለ መላእክት አለቃ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ድርሳን ምስጢር፣ ስለ ቅዱስ ሚካኤል ተራዳኢነትና በድርሳኑ ውስጥ ስለሚገኙ ታላላቅ ተአምራት በሰፊው ያስተምሩናል። ድርሳነ ሚካኤልን ማንበብና መስማት ያለውን መንፈሳዊ ጥቅም በዚህ ቪዲዮ ይማሩ። የቅዱስ ሚካኤል ምልጃና በረከት በሁላችን ላይ ይደር። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚካተቱ ነጥቦች፦ የድርሳነ ሚካኤል አመጣጥና ምስጢር ቅዱስ ሚካኤል በድርሳኑ ላይ የተጠቀሱ ድንቅ ተአምራቱ መላእክት ለሰው ልጆች የሚያደርጉት ጥበቃ የ፯ቱ መላእክት ምስጢርለቻናላችን አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ። #ድርሳነሚካኤል #ቅዱስሚካኤል #ምናሴሚድያ #ኦርቶዶክስ #ስብከት #መንፈሳዊትምህርት #ተአምራት #StMichael #MnaseMedia #AbbaGebrekidan #Ethiopia #Orthodox #Sermon