የፃድቅ ሰው ፀሎት ክፍል ሁለት 2️⃣ ከነብይ ሔኖክ ግርማ ጋር|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026
JPS TV WORLD WIDE
0:00 / 0:00
የፃድቅ ሰው ፀሎት ክፍል ሁለት 2️⃣ ከነብይ ሔኖክ ግርማ ጋር|PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2026
148 просмотров · 1 ч назад
JPS TV WORLD WIDE
506 тыс. подписчиков
148 просмотров · 1 ч назад
"የጻድቅ ሰው ጸሎት" (ክፍል 2) | ድንቅ የቃል እና የትምህርት ጊዜ ከነብይ ሔኖክ ግርማ ጋር
ሰላም እና ፍቅር ለእናንተ ይሁን! በዚህ ትምህርት ላይ የጻድቅ ሰው ጸሎት በስራዋ እጅግ ኃይልን እንደምታደርግ፣ ጸሎታችን መልስ የሚያገኝበትን መለኮታዊ ሚስጥር እና በጸሎት ህይወታችን ውስጥ እንዴት ፍሬያማ መሆን እንደምንችል የሚያስተምር ድንቅ የቃል ጊዜ ከነብይ ሔኖክ ግርማ ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ቪድዮውን ተመልከተው ይባረኩበት፤ የጸሎት ህይወታችሁ እንዲነቃቃ እና ለሌሎችም በረከት እንዲሆን Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ ወንጌልን ያበስሩ!
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
(Jesus Prophetic Spirit Church)
🔔 ለበለጠ መንፈሳዊ ቪድዮዎች ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ፦
/ @prophethenokgirma
#ProphetHenokGirma #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide #JesusPropheticSpiritChurch #YetsadiqSewTselot #Part1 #EthiopianProtestant #PropheticWord #የእግዚአብሔርቃል #Sermon #Prayer #የጸሎትጊዜ
#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
#ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
Jesus Prophetic Spirit Church
👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
ራዕ 19 ÷ 10
የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
ለበለጠ መረጃ :-
+251 9 39 34 35 35
+251 9 39 53 35 35
011 8 23 28 30 ይደውሉ
ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
እናመሰግናለን