Перейти к содержимому

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀጭን ትዕዛዝ ሰጡ! ኢትዮ መልህቅ | ethio melhik | Ethiopia | EBCDOTSTREAM

EBC

0:00 / 0:00

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀጭን ትዕዛዝ ሰጡ! ኢትዮ መልህቅ | ethio melhik | Ethiopia | EBCDOTSTREAM

7 905 просмотров · Трансляция закончилась 21 час назад
EBC
2,2 млн подписчиков
7 905 просмотров · Трансляция закончилась 21 час назад
የህውሓት እግሮች የሯጭ ሳይሆኑ የጭቃ አቡኪ ናቸው። እንደ ጭቃ አቡኪ የህውሓት እግሮች አቅጣጫ የላቸውም።እዛው በዛው ሲረግጡ ግማሽ ክፍለ ዘመን ተሻገሩ። ህውሓት ዛሬም ከሀምሳ አመት በፊት ነው።የግማሽ ክፍለ ዘመን ሀሳቡም አስተሳሰቡም አልተቀየረም። በቡድኑ የጊዜ ሰሌዳ ትናንት ትዝታ ሳይሆን የሚኖር ህይወት ነው። ወደ ፊት መጓዝ ያልቻለው ቡድኑ ኑባሬ እንጂ ትዝታ የለውም። ትናንት፣ ዛሬና ነገ የሚል የህይወት ወሳኝ ምዕራፎችን ይገድፈዋል። እናም ህውሓት በትናንት ፖለቲካ ላይ መጠመዱ ዛሬን እንዳይዋጅ አድርጎታል። የኦሮጌው የፖለቲካ ጀንበር መጥለቁን ያልተረዳው ቡድኑ የዛሬ ትውልድን ንጋት ጋርዶታል።ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከኢቢሲ ጋር በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቆይታ ከቡድኑ ምስረታ እስከዛሬ ያለውን ቆሞ ቀርነትና ተቸካይነትን ዳሰውታል። ኢትዮ መልህቅ ይህን ጉዳይ እንዲህ ተመልክቶታል። #ebc #AbiyAhmed #EBC #TPLF #PretoriaAgreement #EthiopianNews #Ethiopia #PeaceInEthiopia #EthiopianPolitics #HornOfAfrica#ebcdotstream #Ethio_Melhik