መዝሙር፤ ዝንቱ ውእቱ መስቀል፤ እም ፲ወ፯ ለመስከረም እስከ አመ ፳ወ፫ ለዝ ወርኅ፤ በሊቀ ጠበብት #ተክሌ_ሲራክ
EOTC Debre Berhan (ደብረ ብርሃን)
0:00 / 0:00
መዝሙር፤ ዝንቱ ውእቱ መስቀል፤ እም ፲ወ፯ ለመስከረም እስከ አመ ፳ወ፫ ለዝ ወርኅ፤ በሊቀ ጠበብት #ተክሌ_ሲራክ
6 858 просмотров · 7 лет назад
EOTC Debre Berhan (ደብረ ብርሃን)
18,1 тыс. подписчиков
6 858 просмотров · 7 лет назад
መዝሙር እም ፲ወ፯ ለመስከረም እስከ አመ ፳ወ፫ ለዝ ወርኅ
በ፫፤ ዝንቱ ውእቱ መስቀል በአማን ዕፁበ ያቀልል፤ በጽንዓ ኃይል ወበሠናይ ምግባር በዕፀ መስቀሉ ኃጢአተ ይሠሪ፤ (ዝ) ጸርሑ ጻድቃን እምደብር ልዑል ወኃጥአነ ምድር በማዕከለ ደይን፤ (ዝ) ለእምነ ጽዮን ቆመ ማዕበል፤ በዕለተ ሰንበት ገሠፃ ለባሕር፤ (ዝ) በዕለተ ሰንበት ገሠፃ ለባሕር ደቂቀ ፳ኤል ዓደዉ በእግር፤ (ዝ) ደቂቀ ፳ኤል ዓደዉ በእግር ንሕነ ነአምን ረድኤተ ወኃይለ፤ (ዝ) ንሕነ ነአምን ረድኤተ ወኃይለ፡ ጽንዕነ ቤዛነ በማዕከለ ፀር። ዝንቱ ውእቱ መስቀል በአማን ዕፁበ ያቀልል፡ ኃይልነ ወፀወንነ ወሞገስነ፤ ዝንቱ ውእቱ መስቀል።
አማርኛ
በእውነት ይህ መስቀል የከበደውን ያቀላል፤ በኃይሉ ጽንዓትና በሥራው መልካምነት በመስቀሉ ላይ ሳለ ኃጢአትን ይቅር አለ። ጻድቃን ከፍ ባለ ቦታ /በእደ እግዚአብሔር/ ኃጥአንን በደይን መካከል ሁነው ይጮሁ ነበር። ለእናታችን ለጽዮን ማዕበሉ ጸጥ አለላት፤ በዕለተ ሰንበት ባሕርን ገሠፃት፤ የእስራኤል ልጆች በእግር ተሻገሩ። እኛ ኃይሉን፤ ረዳትነቱን እናምናለን፤ በጠላት መካከል ጽናታችንና ቤዛችን፣ የከበደውን የሚያቀልለው ይኽ መስቀል ነው። መስቀል ኃይላችን፣ መጠጊያችንና ሞገሳችን ነው።
English
Truly this Cross eases the heavy-laden. He forgave (all) on the Cross by the strength of his power and the goodness of his work. The righteous on high (at the hand of God) and sinners in darkness were crying. The wind was quiet for our mother Zion. He rebuked the Sea on Sabbath. The Children of Israel crossed over on foot. We believe in his power and grace. It is this Cross that is our strength and protection that eases the heavy (burden). The Cross is our power, our shelter and our majesty.