Перейти к содержимому

መጥፎ ወንድ መሆን ካላሸለመክ መልካም መሆን ለምን አቃተክ🤔

ማርካን Marekan Tube

0:00 / 0:00

መጥፎ ወንድ መሆን ካላሸለመክ መልካም መሆን ለምን አቃተክ🤔

94 просмотра · 1 месяц назад
ማርካን Marekan Tube
12,1 тыс. подписчиков
94 просмотра · 1 месяц назад
#የሴቶችጥቃትይቁም😭😭😭#ማርካንmarekantube#subscribe #viralvideo #ethiopian #ethiopia #ertrea የሴቶች ልጅ ጥቃት ይቁም ሴትን ልጅ ማስለቀስ ማሰቃየት ወንድነት አይደለም ለቤቷ ለትዳራ ለልጆቿ መልካም የሆነች ለመኖር ስትል አንገቷን የደፋችን ሴት ማሰቃየት ትርፍ የለውም ቢቻልክ ተንከባከባት ውደዳት አክብራት ላንተ መሰዋት እንደምትከፍልልክ አንተም መሰዋት ክፈልላት ግዴለም መጫረሻክን አታበላሸው የሚስትክ ዱስታ ያስመሰግንካል ማልቀሷ ደግሞ ያሶቅስካል ከመወቀስ መመስገን ደስታን ይስጣል::