በአውሮፖ መድረክ ተከታታይ ሁለተኛ ድል ለማስመዝገብ
Arsenal Info-የአርሰናል መረጃ
0:00 / 0:00
በአውሮፖ መድረክ ተከታታይ ሁለተኛ ድል ለማስመዝገብ
631 просмотр · 1 день назад
Arsenal Info-የአርሰናል መረጃ
18,3 тыс. подписчиков
631 просмотр · 1 день назад
🔥 የአሸናፊዎቹ ድምፅ | መደፈኞቹ ድልቸውን ለማስቀጠል!
በዚህ ልዩ የ Arsenal Info ቪዲዮችን፣ አርሰናል በአውሮፓ መድረክ ከ ፈረንሳዩ ክለብ ሊል (LOSC Lille) ጋር የሚያደርገውን እጅግ ተጠባቂ ጨዋታ እና የታክቲክ ዝግጅት በዝርዝር እንተነትናለን!
👉 በቪዲዮው የምንዳስሳቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
• አርሰናል ያለውን ድል እና ሞራል ለማስቀጠል የሚያደርገው ጥረት
• የሚኬል አርቴታ የታክቲክ እቅድ እና የሜዳ ላይ አሰላለፍ
• የሊል (Lille) ቡድን ጠንካራ ጎኖች እና ተጫዋቾቻቸው
• በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ (UCL) ላይ የሚጠበቀው አስደማሚ ፍልሚያ
📌 የአሸናፊዎቹ ድምፅ ለመሆን ሰብስክራይብ ያድርጉ፦
በየቀኑ ስለ አርሰናል ትኩስ መረጃዎችን፣ የጨዋታ ግምገማዎችን እና ጥልቅ የታክቲክ ትንታኔዎችን ለማግኘት Arsenal Infoን Subscribe በማድረግ የደወል ምልክቷን ይጫኑ!
💬 የቪዲዮ ጥያቄ፦
አርሰናል ከ ሊል ጋር በሚያደርገው ጨዋታ በስንት ለስንት ያሸንፋል ብላችሁ ትገምታላችሁ? ግምታችሁን ኮመንት ላይ አስቀምጡልን!
#Arsenal #LOSCLille #ArsenalVsLille #MikelArteta #ArsenalInfo #COYG #Gunners #UCL #ChampionsLeague #የአሸናፊዎቹድምፅ