Перейти к содержимому

Ethiopian music with lyrics - Abdu Kiar - Altelashim አብዱ ኪያር - አልጠላሽም - ከግጥም ጋር

Abdu Kiar

0:00 / 0:00

Ethiopian music with lyrics - Abdu Kiar - Altelashim አብዱ ኪያር - አልጠላሽም - ከግጥም ጋር

1 009 905 просмотров · 5 лет назад
Abdu Kiar
728 тыс. подписчиков
1 009 905 просмотров · 5 лет назад
Subscribe to @Abdu Kiar on YouTube:    / abdukiarmusic   Follow Abdu Kiar online Facebook :   / abdukiarmusic   Instagram :   / abdukiarofficial   Twitter :   / abdu_kiar   Spotify : https://artists.spotify.com/c/artist/... Apple Music :   / abdu-kiar   እንዴት እንዴት እንደናፈቅኩሽ ልቤ ብዙ እንደተቸገረ አላየሽም እንጂ ስቃዬን ብታይኝ ታዝኚልኝ ነበረ ከጧት እስከማታ መዋከብ መልክ አጥቷል ውሎዬና አዳሬ ጠልቼሽ አይደለም የምጠፋው እወቂልኝ ተረጂኝ ፍቅሬ አልጠላሽም አልጠላሽም አልጠላሽም እኔ እወድሻለሁ እንኳን መጥላት ያንቺን ክፉ ስሰማ እቆጣለሁ የኔ ነህ ወይ? የኔ ነህ ወይ? አትበይኝ ግድ የለም ካንቺ በቀር እንዳትሰጊ የማፈቅረው የለም ያክርመን እንጂ ያቆየን እንጂ ገና ብዙ አለ ለኔና ላንቺ ፍቅር ጨምሮ ፍቅር ጨምሮ ያሳካው ጌታ ይሄንን ኑሮ አይዞሽ ፍቅርዬ ምንም አትፍሪ እኔ ያንቺው ነኝ አትጠራጠሪ ፈራሁ አትበይኝ ምን ያስፈራሻል ከራሱ በላይ ልቤ ይወድሻል አሃሃሃሃ ሆሆ ዋዋዋዋዋ እንዴት እንዴት እንደናፈቅኩሽ ልቤ ብዙ እንደተቸገረ አላየሽም እንጂ ስቃዬን ብታይኝ ታዝኚልኝ ነበረ ኑሮ ነው ብክን የሚያደርገኝ መልክ አጥቷል ውሎዬና አዳሬ ጠልቼሽ አይደለም የምጠፋው እወቂልኝ ተረጂኝ ፍቅሬ አልጠላሽም እኔ እወድሻለሁ እንኳን መጥላት ያንቺን ክፉ ስሰማ እቆጣለሁ የኔ ነህ ወይ? የኔ ነህ ወይ? አትበይኝ ግድ የለም ካንቺ በቀር እንዳትሰጊ የማፈቅረው የለም በይ የኔ ፍቅር እንዳልኩሽ አርጊ ጠልቶኛል ብለሽ ከቶ እንዳትሰጊ በይ የኔ ፍቅር የፍቅር መናኝ ሰላም ቆይልኝ እስክንገናኝ ሃሳቡን ትተሽ መጠራጠሩን በርቺልኝ ብቻ አጥብቀሽ ፍቅሩን የምመጣ ቀን የመጣሽ ለታ የፍቅር ውሎ የፍቅር መኝታ አሃሃሃሃ ሆሆ ዋዋዋዋዋ….