Перейти к содержимому

🔴 ያልተሳካው የግንቦት 8, 1981 መፈንቅለ-መንግስት | The failed 1989 Ethiopian coup d'état | Documentary | N-Cube |

N-Cube

0:00 / 0:00

🔴 ያልተሳካው የግንቦት 8, 1981 መፈንቅለ-መንግስት | The failed 1989 Ethiopian coup d'état | Documentary | N-Cube |

14 366 просмотров · 4 мес. назад
N-Cube
9,86 тыс. подписчиков
14 366 просмотров · 4 мес. назад
#Derg #ethiopianhistory #mengistu_hilemarim #coup_d'état በዚህ ቪዲዮ በኢትዮጵያ ታሪክ ትልቁ ጥቁር ገጽ ተብሎ ስለሚታወቀው እና ኢትዮጵያ በአንድ ግዜ ከ21 በላይ ስመ-ጥር የጦር ጀነራሎቿን በሞት ስላጣችበት የግንቦት 8፣ 1981 መፈንቅለ-መንግስት ታሪክ ዙሪያ በዚህ ቪዲዮ ከብዙ በጥቂቱ ለመዳሰስ እንሞክራለን። እንደተለመደው ይህን ቪዲዮ እስከመጨረሻው ድረስ እንድትመለከቱት እና ሃሳብ አስተያየታችሁን እንድትሰጡበት በአክብሮት እጠይቃለሁ። የቻናሌ ቤተሰብ ለመሆን (Subscribe) ----    / @n-cube   በሌሎች ገጾች ለማግኘት፡ My Facebook ~   / ncubeet   My TikTok ~   / ncubeethiopia   ለዚህ ቪድዮ የተጠቀምኳቸው ማጣቀሻ/ምንጮች (Sources) ~ ጀነራሎቹ መፅሃፍ በሻምበል ዳዊት አባተ ~ ቢቢሲ አማርኛ (https://www.bbc.com/amharic/resources...) ~ አዲስ 1879 የሬድዮ ፕሮግራም ~ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) አሻም ቲቪ ~ የአፈንዲ ሙተቂ አጫጭር መጣጥፎች ~ የግንቦቱ መፈንቅለ መንግስት ይፋዊ የዉኪፒዲያ ገጽ (https://en.wikipedia.org/wiki/1989_Et...) ~ ዋሽንግተን ፖስት ጋዜጣ (ግንቦት 1981 እትም) https://www.washingtonpost.com/archiv... ~ https://www.rand.org/content/dam/rand... ለዚህ ቪዲዮ የተጠቀምኳቸው ምስሎች እና ቪዲዮዎች የወሰድኩት (Photos and Videos) ~ ሲሳይ ተፈራ መኮንን (Sisay Tefera Mekonnen) ~ ጀማል አብዱልዓዚዝ (Jemal Abdulaziz) ~ ቢኒያም ሂሩት (Biniam Hirut) ~ ጌቲ ምስሎች (Getty Images) ~ አርትስ ቴሌቭዥን (Arts TV) ~ ሻእቢት (Shabbit) ማጀቢያ ሙዚቃ (Background Music) Eternity - Pufino https://freetouse.com/music ማስተካከታ በቪድዮው ላይ በ06፡07 ላይ "ሻምበል ገመቹ" ሳይሆን "ሻምበል መንግስቱ ገመቹ" በሚል ይስተካከልልኝ። (ከይቅርታ ጋር) Sheger Fm, Mekoya, Salon Tube, EBS TV, Fana tv, Seifu on EBS, Documentary