እንዳይቆጣጠሯቹ | ይህንን እንድታውቁት አይፈልጉም 7 ስውር ሳይኮሎጂ ዘዴዎች | Dark psychology | Inspire Ethiopia | Shanta |josi
josi - ጆሲ
0:00 / 0:00
እንዳይቆጣጠሯቹ | ይህንን እንድታውቁት አይፈልጉም 7 ስውር ሳይኮሎጂ ዘዴዎች | Dark psychology | Inspire Ethiopia | Shanta |josi
11 258 просмотров · 10 месяцев назад
josi - ጆሲ
230 тыс. подписчиков
11 258 просмотров · 10 месяцев назад
ሰብስክራእብ ስለምታደርጉ እናመሰግናለን
እንዳይቆጣጠሯቹ | ይህንን እንድታውቁት አይፈልጉም 7 ስውር ሳይኮሎጂ ዘዴዎች | Dark psychology | Inspire Ethiopia | Shanta |josi
እንዳይቆጣጠሯቹ ልታውቁት ይገባል 7 ስውር ሳይኮሎጂ ዘዴዎች | Dark psychology | #lifecoach #motivation #darkpsychology
የማሳመን ጥበብ እና ብቃት ያለው ሰው ምድርን አሁንም ይገዛታል የወደዳችሁትን አይነት ሰው የምትፈልጉትን አይነት ህይወት መኖር ትችላላችሁ ያ የሚሆነው ግን ማሳመን ስትችሁ ብቻ ነው!
ሁሉም ሰው ሊያውቃቸው የሚገቡ 6 ስውር የሳይኮሎጂ ታክቲኮች| Dark psychology techniques | tibebsilas inspire ethiopia
ስውር ሳይኮሎጂ ወይም ዳርክ ሳይኮሎጂ አንዱ የስነ ልቦና ዘርፍ ሲሆን ሰዎችን የመቆጣጠሪያ እና ተፅዕኖ ውስጥ የማድረረጊያ ሳይንስ እና ጥበብ ነው። ሳይኮሎጂ በአጠቃላይ የሰውን ባህሪ ሲያጠና፣ ስውር ሳይኮሎጂ ይህንን እውቀት ይጠቀማል።
ብዙ ሰዎች ባያውቁትም የስውር ስነ-ልቦና ዘዴዎችን ይጠቀማሉ; ይህም የሆነበት ምክንያት ለተጠቃሚው ህይወትን ቀላል ስለሚያደርግ ነው። ቀላልና አቋራጭ መንገዶችን ደግሞ ብዙዎቻችን እንወዳለን።
ስውር ሳይኮሎጂ ማነቃቃትን፣ ማሳመንን እና ውስጣዊ ስሜትን ስለሚጠቀም ተጎጂውን በጉዳዩ ላይ ጠለቅ አድርጎ እንዳያስብና እና ግንዛቤ እንዳይኖረው በማድረግ በቀላሉ ወጥመድ ውስጥ እንዲወድቅ ያደርገዋል።
በቀጣይ ታዲያ ዋና ዋና የሆኑትን የስውር ሳይኮሎጂ ዘዴዎችን በዝርዝር እንመለከታለን. ለቻናላችን አዲስ የሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግና የደውል ምልክቱን በመጫን ሁሌም የምንለቃቸው ቪዲዮች እንዲደርሷችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
“This channel now focuses 100% on original educational with personal voice and emotional narratives.”
josi | mind set | money | life | milioner | bilioner | motivation | ጆሲ |
#forex #motivation #inspiration #lifecoach #money #lifelessons #lifestyle #josi #ጆሲ
This video is used for teaching purposes.
FAIR USE NOTICE:
Copyright Disclaimer under section 107 of the Copyright Act of 1976, allowance is made "fair use" for the purposes such as criticism, comment, news reporting, teaching, scholarship, education and research.
ህይወት አጭር ናት በማስተዋል ልንኖር ይገባናል
ለዚህም የህይወታችን ጉዞ የሚሆነውን መልካም ምክርና ጥበብ እኛ ጋር ያገኙታል
subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ
በጥበብ
በጥንቃቄ
በእውቀት
በእምነት በተስፋ እና በፍቅር
ራሳችንን ዘወትር እያስተማርን እንጓዝ