ከራሳችን እስር ቤት መፈታት!
Endod+ እንዶድ+
0:00 / 0:00
ከራሳችን እስር ቤት መፈታት!
2 266 просмотров · 4 года назад
Endod+ እንዶድ+
2,59 тыс. подписчиков
2 266 просмотров · 4 года назад
በ15 ደቂቃዎች የዓመታት ሸክምዎን ያራግፉ!
በእርግጥ ይቅርባይነት ስንል ምን ማለታችን ነው?
ይቅር ማለት ጥቅሙ ምንድን ነው? (ከአካላዊ ጤናችን ጋር በቀጥታ እንደሚገናኝ አስበውት ያውቃሉ?)
ለዓመታት የተሸከምነውን የበደል ቁርሾ እንዴት ማራገፍ እንችላለን!(ተግባራዊ ልምምዶች)
እንደማህበረሰብ ይቅርባይ መሆን ያሉት ትሩፋቶችስ?
አርክቴክት/መሃንዲስ፣ የሰዉነትና የአዕምሮ ብልፅግና አለም አቀፍ አሰልጣኝ፣ እንዲሁም የክሁል የሁለንተናዊ እድገት ማዕከል መስራች እና ባለ ራዕይ የሆነዉ ዮፍታሔ ማንያዘዋል በይቅርባይነት ዙሪያ ሸጋ ሃሳቦችን ያጋራል።
እንዶድ፤ ከ'ኛው ለ'ኛው!