ፀሎትን አስተምረን | አባታችን ሆይ ፀሎት part 4| መንግስትህ ትምጣ
TSELOT OFFICIAL - ጸሎት
0:00 / 0:00
ፀሎትን አስተምረን | አባታችን ሆይ ፀሎት part 4| መንግስትህ ትምጣ
1 360 просмотров · 1 г. назад
TSELOT OFFICIAL - ጸሎት
48,3 тыс. подписчиков
1 360 просмотров · 1 г. назад
1. **ዘፍጥረት 1:3 እግዚአብሔርም፦ 'ብርሃን ይሁን!' አለ፤ ብርሃንም ሆነ።"
2. **ዮሐንስ 4:34፤ ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ አደርግ ዘንድ ሥራውንም እፈጽም ዘንድ ነው።
የዮሐንስ ወንጌል 6: 38፤ ፈቃዴን ለማድረግ አይደለም እንጂ የላከኝን ፈቃድ ለማድረግ ከሰማይ ወርጃለሁና።
የዮሐንስ ወንጌል 5: 30፤ እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም፤ እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርዴም ቅን ነው፥ የላከኝን ፈቃድ እንጂ ፈቃዴን አልሻምና።
መዝሙረ ዳዊት 40:8፤ አምላኬ ሆይ፥ ፈቃድህን ለማድረግ ወደድሁ: ሕግህም በልቤ ውስጥ ነው።
**የማቴዎስ ወንጌል 26: 39፤ ጥቂትም ወደ ፊት እልፍ ብሎ በፊቱ ወደቀና ሲጸልይ፦ አባቴ፥ ቢቻልስ፥ ይህች ጽዋ ከእኔ ትለፍ፤ ነገር ግን አንተ እንደምትወድ ይሁን እንጂ እኔ እንደምወድ አይሁን፡ አለ።
ወደ ዕብራውያን 5: 7፤ እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤
6. **“ፍጥረት ሁሉ የእግዚአብሔርን ልጆች መገለጥ በናፍቆት ይጠባበቃል። ፍጥረት ሁሉ ለከንቱነት ተዳርጓል፤ ይኸውም በራሱ ምርጫ ሳይሆን፣ ለተስፋ እንዲገዛ ካደረገው ከፈቃዱ የተነሣ ነው። ይህም ፍጥረት ራሱ ከመበስበስ ባርነት ነጻ ወጥቶ ለእግዚአብሔር ልጆች ወደ ሆነው ወደ ከበረው ነጻነት እንዲደርስ ነው።”
ሮሜ 8:19-21
7. ሮሜ 12:1-2 “እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፤ ሰውነታችሁን ቅዱስና እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ሕያው መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፤ ይህም እንደ ባለ አእምሮ የምታቀርቡት አምልኳችሁ ነው። መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሯችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።” "
11. **ወደ ፊልጵስዩስ 2:13፤ ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።
12. **የያዕቆብ መልእክት 5: 16፤ እርስ በርሳችሁ በኃጢአታችሁ ተናዘዙ። ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።
13. **1ኛ ዮሐንስ 5;14፤ በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።
ሉቃስ 18:7-8* "“ጌታም እንዲህ አለ፤ “ዐመፀኛው ዳኛ ያለውን ስሙ። እግዚአብሔርስ ቀንና ሌሊት ወደ እርሱ ለሚጮኹ ምርጦቹ አይፈርድላቸውምን? ከመጠን በላይስ ችላ ይላቸዋልን? እላችኋለሁ፤ ፈጥኖ ይፈርድላቸዋል፤ ነገር ግን የሰው ልጅ በሚመጣበት ጊዜ በምድር ላይ እምነትን ያገኝ ይሆንን?””
15. **1 ተሰሎንቄ 5:16-18: “ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ፤ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በማናቸውም ሁኔታ አመስግኑ፤ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ለእናንተ ይህ ነውና።” ልጆች ወደ ሆነው ወደ ከበረ“እንግዲህ በእኛ ውስጥ እንደሚሠራው እንደ ኀይሉ መጠን፣ ከምንለምነው ወይም ከምናስበው ሁሉ በላይ እጅግ አብልጦ ማድረግ ለሚቻለው፣ በቤተ ክርስቲያን እንዲሁም በክርስቶስ ኢየሱስ፣ በዘመናት ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም ለእርሱ ክብር ይሁን፤ አሜን።”
#EthiopianProtestant #ChristianMedia #GospelMessages #EthiopianChurch #ProtestantFaith #BibleTeaching #ChurchWorship #ChristianInspiration #FaithInAction #PraiseAndWorship #BibleVerseOfTheDay #GospelTruth #GodsLove #ChurchCommunity #ReligiousContent #HopeAndFaith #SundaySermons #ChristianValues #WorshipTogether #PraiseTheLord #ChurchFamily #FaithJourney #BiblicalWisdom #ChristianMinistry #SpiritualGrowth #GraceAndMercy #HeavenlyMessage #SaviorOfTheWorld #KingdomOfGod #ChristianWalk #PrayerWarriors #HolyScriptures #ChristIsRisen #SalvationMessage #PentecostalChurch #ServingGod #MinistryLeaders #SoulfulWorship #ChristianLiving #JesusIsLord #ChurchFellowship #GospelPreaching #HealingAndMiracles #FaithInJesus #BibleStudyGroup #WorshipExperience #HymnsOfPraise #BlessedSunday #GodsPlan #FaithfulServants #GoodNewsShare #ProtestantWorship #SeekingGod #EternalLife #WordOfGod #ChristianHarmony #ChristianTestimony #GospelMusic #SpiritualUpliftment #ChristCentered #GraceUponGrace #DailyDevotions #GodsPromises #InspirationalMessage #SoulfulPraises #WorshipTogether #ChristLikeLove #ChurchMinistry #PraiseAndPrayer #TheGospelTruth #RenewedFaith #GospelMinistry #SalvationInChrist #ProclaimingHope #HymnsOfFaith #BibleTruths #FaithCommunity #WorshipingHim #ChristianFellowship #ScriptureInspiration #LivingInFaith #ChristianMediaOutlet #GodsWord #WorshipLeaders #SharingGodsLove #TestimonyOfFaith #ProtestantTeaching #ChurchServices #GodsPlanForYou #DailyScripture #WalkingInFaith #GospelOfGrace #ChristianValues #FaithWalk #ScriptureStudy #WorshipSongs #InspirationalWorship #BibleQuotes #LivingForChrist #TheWordOfLife #BiblicalWisdom #PentecostalWorship #HeIsRisen #FaithInService #ChurchMessage #BlessedSunday #GraceOfGod #SaviorAndLord #ChristianLiving #GrowingInFaith #ScripturalTruths #WorshipTogether #RedeemedByGrace #ChurchMinistry #RenewedSpirit #ProclaimingTheGospel #HealingMinistries #HopeAndRenewal #GuidedByFaith #GospelRevelation #ProtestantFaith
#EthiopianChurch #OrthodoxTewahedo #EthiopianOrthodox #EOTC #EthiopianChristianity #EthiopianFaith #OrthodoxChristianity #OrthodoxChurch #EthiopianReligion #EthiopianHeritage #ReligiousMedia #ChurchServices #HolyScriptures #SpiritualJourney #DivineWorship #FaithCommunity #SacredTraditions #ReligiousHeritage #EthiopianCulture #GospelTeachings #ReligiousDevotion #ChurchDoctrine #FaithfulCommunity #ChristianWorship #EthiopianTradition #OrthodoxFaith #OrthodoxTeachings #SpiritualGrowth #ReligiousLeaders #EthiopianRituals #OrthodoxSpirituality #DivineWord #ChurchFellowship #OrthodoxLiturgy #ReligiousEducation #ChristianHeritage #EthiopianChurchMusic #FaithInAction #OrthodoxWorship #ReligiousArt #ChurchCommunity #SpiritualLife #GospelMessage #ReligiousCeremonies #OrthodoxBeliefs #FaithfulWorship #OrthodoxRituals #DivineGrace #ChurchHistory #EthiopianOrthodoxMusic #ReligiousEthiopia #ChristianEthiopia #SpiritualLeaders #ChurchDoctrine #EthiopianTradition #OrthodoxScriptures #FaithInCommunity #OrthodoxDevotion #ReligiousTeachings #ChristianWorshipers #EthiopianChurchLife #ReligiousHeritage #OrthodoxPrayers #DivineInspiration #ChurchFestivals #OrthodoxCulture #SpiritualWellness #GospelWisdom #ReligiousHarmony #OrthodoxFellowship #