ኩሪፍቱ ሪዞርት ለምን ኬኒያ ገባ? |የኩሪፍቱ ባለቤት ታዴዎስ በለጠ ማን ናቸው? | ከዐቢይ ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት አላቸው? | አስደናቂ የኩሪፍቱ ምስጢሮች
ethio still
0:00 / 0:00
ኩሪፍቱ ሪዞርት ለምን ኬኒያ ገባ? |የኩሪፍቱ ባለቤት ታዴዎስ በለጠ ማን ናቸው? | ከዐቢይ ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት አላቸው? | አስደናቂ የኩሪፍቱ ምስጢሮች
1 393 просмотра · 4 недели назад
ethio still
376 подписчиков
1 393 просмотра · 4 недели назад
ኩሪፍቱ ሪዞርት ከሀገር ውስጥ አልፎ በኬንያዋ የወደብ ከተማ ሞምባሳ በምሥራቅ አፍሪካ ቀጠና ትልቁን የውሃ መዝናኛ ፓርክ (Water Park) ለመገንባት መዘጋጀቱን ይፋ አድርጓል።
ለመሆኑ ከዚህ ግዙፍ የቱሪዝም ፕሮጀክት ጀርባ ያሉት ኢትዮጵያዊ ባለሃብት አቶ ታዲዮስ በለጠ ማን ናቸው?
በዚህ ቪዲዮ ከሱዳን በረሃ የ10 ብር ዕለታዊ ክፍያ ተነስተው በፅናት፣ በትጋትና በሰው ወዳድነት የኩሪፍቱ ሪዞርትና ስፓ ባለቤት እስከመሆን የደረሱበትን አነቃቂ የሕይወት ታሪካቸውን በስፋት እንዳስሳለን።
Kuriftu Resort has officially announced its expansion into Mombasa, Kenya, to construct the largest water park in the East African region.
But who is the Ethiopian visionary driving this major tourism investment?
In this video, we answer that question by exploring the remarkable life story of Ato Tadiwos Belete.
Discover how he transformed early hardship—from earning just 10 Birr a day as a refugee in Sudan—into a thriving business legacy that continues to reshape the region.
#KuriftuResort #TadiwosBelete #MombasaWaterPark #EastAfricaTourism #EthiopianEntrepreneur #SuccessStory #Kuriftu