Перейти к содержимому

25 Excel Settings Every Pro Changes Immediately / 25 ሁሉም የExcel ተጠቃሚ ማወቅ ያለበት Settings

Adnakot Tube

0:00 / 0:00

25 Excel Settings Every Pro Changes Immediately / 25 ሁሉም የExcel ተጠቃሚ ማወቅ ያለበት Settings

526 просмотров · 16 часов назад
Adnakot Tube
179 тыс. подписчиков
526 просмотров · 16 часов назад
በዚህ ቪዲዮ ማይክሮሶፍት ኤክሴልን (Microsoft Excel) በይበልጥ ፈጣን፣ ቀልጣፋ እና ፕሮፌሽናል በሆነ መንገድ ለመጠቀም የሚረዱ 25 ወሳኝ የ Excel Settings አቀራረብ ተዘጋጅቷል። እነዚህን ማስተካከያዎች በማድረግ የስራ ጊዜዎን መቆጠብ እና ምርታማነትዎን ማሳደግ ይችላሉ። In this comprehensive tutorial, learn the 25 essential Microsoft Excel settings that will boost your productivity, customize your workflow, and help you work like a pro. ⏱️ የቪዲዮው ይዘት ማውጫ (Timestamps): 00:00 - መግቢያ (Intro) 00:10 - 1. Default Font & Font Size (ነባሪ ፎንትና መጠን መቀየር) 01:45 - 2. Show / Hide Formula Bar (ፎርሙላ ባር ማሳየትና ማጥፋት) 02:16 - 3. Show / Hide Gridlines (የመስመሮች እይታ) 02:28 - 4. Show / Hide Headings (የረድፍና ዓምድ ፊደላት/ቁጥሮች) 02:56 - 5. Show / Hide Scroll Bars (ስክሮል ባር ማስተካከል) 03:43 - 6. Calculation Mode (ፎርሙላ ስሌት አውቶማቲክ/ማኑዋል) 04:32 - 7. Automatically Insert Decimal Point (የዴሲማል ነጥብ አቀማመጥ) 05:46 - 8. Custom Lists (የራስዎን ዝርዝር መፍጠር) 07:44 - 9. AutoCorrect Options (አቋራጭ ጽሁፎችን መፍጠር) 08:48 - 10. AutoComplete for Cell Values (ጽሁፍ በራስ-ሰር ማሟላት) 09:56 - 11. Quick Access Toolbar (የፈጣን መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች) 10:52 - 12. Customize Ribbon (የሪበን ማስተካከያ) 11:42 - 13. Office Theme (የኤክሴል ከለር/ቲም መቀየር) 12:10 - 14. Developer Tab (ዴቨሎፐር ታብ ማምጣት) 12:48 - 15. Status Bar Customization (የስታተስ ባር መረጃዎች) 13:51 - 16. AutoRecover & Save Interval (የፋይል መጥፋት መከላከያ ጊዜ) 14:34 - 17. Show Start Screen (የመክፈቻ ስክሪን ማስተካከል) 15:34 - 18. Default Workbook View (የወርክቡክ ነባሪ እይታ) 16:47 - 19. Default Save Location & File Format (የሴቭ ቦታ እና ፎርማት) 17:38 - 20. Enter Key Direction (ኢንተር ሲነኩ የሚሄድበት አቅጣጫ) 19:21 - 21. Enable Fill Handle & Drag-and-Drop (የድራግ እና ፊል ምልክት) 20:18 - 22. Recent Files Count (የቅርብ ጊዜ ፋይሎች ብዛት) 21:06 - 23. Default Number of Worksheets (የአዳዲስ ሺቶች ብዛት) 22:08 - ማጠቃለያ (Outro) 🔔 ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ አዳዲስ የኮምፒውተርና የሶፍትዌር ትምህርቶችን ይከታተሉ! 👍 ቪዲዮው ከተመቻችሁ ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ። #Excel #ExcelTips #AdnakotTube #MicrosoftExcel #ExcelAmharic #ExcelSettings #Tutorial