እሴቶቻችን||ሳይንስ የደረሰበት ምስጢር እና የአላህ(ሱ.ወ) ድንቅ ፍጥረ|| ተውሂድ ሩቡብያ (የጌትነት ተውሂድ)|ክፍል 12|
Daewa TV
0:00 / 0:00
እሴቶቻችን||ሳይንስ የደረሰበት ምስጢር እና የአላህ(ሱ.ወ) ድንቅ ፍጥረ|| ተውሂድ ሩቡብያ (የጌትነት ተውሂድ)|ክፍል 12|
226 просмотров · 2 дн. назад
Daewa TV
33,1 тыс. подписчиков
226 просмотров · 2 дн. назад
በ«ዳዕዋ ቲቪ» ሳምንታዊ የ«እሴቶቻችን» ፕሮግራማችን፣ ከሼህ መሀመድ ዘኪ ጋር በመሆን ስለ እስልምና እምነት መሠረት የሆነውን "ተውሂድ" እና ክፍሎቹን በጥልቀት መማራችንን ቀጥለናል። በዚህ ክፍል «ተውሂድ ሩቡብያ» (የጌትነት ተውሂድ) ላይ የቀጠለው ሰፊ እና አስተማሪ ማብራሪያ ቀርቧል።
በዚህ ክፍል ውስጥ የተዳሰሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦
👉 ሳይንስ እና ፍጥረት፦ የሰው ልጅ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ የደረሰባቸው ግኝቶች ሁሉ አዲስ ነገርን ከሌለበት ማምጣት ሳይሆን፣ አላህ ቀድሞ በፈጠረው ፍጥረት ውስጥ ያለውን ምስጢር ማግኘት ብቻ መሆኑ።
👉 የሩህ (ነፍስ) ምስጢር፦ የጤና ሳይንስ ብዙ ርቀት ቢሄድም ስለ ሩህ (ነፍስ) እስካሁን ምንም ማወቅ አለመቻሉ የአላህን ፍፁም ሃይል እንደሚያሳይ።
👉 የአቡሃኒፋ እና የሙልሄዶች ክርክር፦ መርከብ ያለ ሹፌር መምጣት እንደማትችል ሁሉ፣ ይህቺ ታላቅ ዩኒቨርስም ያለ ፈጣሪ ሊኖር እንዳልቻለ በአስተማሪ ምሳሌ የተብራራበት።
👉 የአረብ ገጠሬው እውቀት፦ "ግመል ካለ ኮቴ ይኖራል፤ ታዲያ ይህቺ በከዋክብት የደመቀች ሰማይና ምድር ፈጣሪ እንዳላት አታሳይም?" የሚለው ጥልቅ ንግግር።
👉 የአላህ አፈጣጠር ድንቅነት፦ ቁርዐን ስለ ሰማያትና ምድር አፈጣጠር የሚያስተምረን እና አስተዋይ ሰዎች ከዚህ ምን መማር እንዳባቸው።
ለተከታታይ እና አስተማሪ የሆኑ ኢስላማዊ ፕሮግራሞች ቻናላችንን Subscribe ማድረጎን አይዘንጉ!
👉 ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ይህንን ጠቃሚ ትምህርት ለሌሎችም ያካፍሉ።
#DaewaTV #IslamicLeadership #EthioMuslims #UmarIbnKhattab #IslamicValues #EthiopianIslamicPreaching
ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፤
ቪዲዮውን በማጋራት ለሌሎችም አድርሱ!
Youtube: / @daewatv1
facebook: / daewa.tv
Instagram: / daewatv1
Telegram: https://t.me/daewa_tv
📡 Nilesat
Frq [11636] Pol [v] S.rate [27500]
©ዳዕዋ ቲቪ
ጉዞ ስንቅን ይዞ