ዘመናዊ የፍየሎች ቤት አሰራር ጥቅሙ
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ Hailuvet
0:00 / 0:00
ዘመናዊ የፍየሎች ቤት አሰራር ጥቅሙ
2 761 просмотр · 2 месяца назад
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ Hailuvet
16,3 тыс. подписчиков
2 761 просмотр · 2 месяца назад
የፍየሎች እርብራብ ቤት ጥቅሙ
1! እርጥበትን ይቀንሳል እና ሸንት እና ዉሐ በቀላሉ ወደታች ሰለሚወርድ ቦታዉ ደረቅ ይሆናል
2! የአግር በሸታን ይከላከላል በተለይ በጭቃ እና በአርጥበት የሚመጣን የአግር መበሰበሰን Foot Rut እንዳይከሰት ይረዳል
3! ተህዋሰያንን ይቀንሳል የአንጀት ትላትሎችን በአርጥበቱ ሰለሚደበቁ ይቀንሳቸዋል
በተለይ በቅዝቃዜ የሚመጡ የሳንባ በሸታወች እና የጉንፈን በሸታወችን ይቀንሳል
4! የፍየሎቸን ክብደት ይጨምራል
@Hailuvet