MeBeast ያን ሁሉ ሀብት ከየት አመጣው❓❗️
Lida Tube
0:00 / 0:00
MeBeast ያን ሁሉ ሀብት ከየት አመጣው❓❗️
2 405 просмотров · 1 месяц назад
Lida Tube
16 подписчиков
2 405 просмотров · 1 месяц назад
ሚስተር ቢስት (MrBeast) በአሁኑ ሰዓት የዓለማችን ትልቁ የዩቲዩብ ኮከብ እና በቢሊየን የሚቆጠር ዶላር የሚያንቀሳቅስ ባለሃብት ነው! ነገር ግን አሁንም በባንክ አካውንቱ ባዶ እንደሆነ ያውቃሉ?
በዚህ ቪዲዮ ሚስተር ቢስት እንዴት ወደ ቢሊየነርነት እንደተሸጋገረ፣ ከሚሊዮኖች በላይ የሚያስገቡለትን የቢዝነስ ስራዎቹን (Feastables, MrBeast Burger)፣ የገጠሙትን ህጋዊ ክሶች እና ከሌሎች የዓለማችን ቢሊየነሮች (እንደ Elon Musk እና Mark Zuckerberg) ጋር ሲነጻጸር ያለበትን እውነተኛ የሀብት ደረጃ በዝርዝር እንመለከታለን!