Перейти к содержимому

🔴አዲስ ዝማሬ || '' እፎ ሰቀሉከ '' || ዘማሪ ዲያቆን ዳኛቸው ደምሴ || Efo Sekeluke || New Orthodox Mezmur

Dn Dagne Demissie / ዲ.ን ዳኜ ደምሴ

0:00 / 0:00

🔴አዲስ ዝማሬ || '' እፎ ሰቀሉከ '' || ዘማሪ ዲያቆን ዳኛቸው ደምሴ || Efo Sekeluke || New Orthodox Mezmur

1 186 просмотров · 2 дн. назад
Dn Dagne Demissie / ዲ.ን ዳኜ ደምሴ
753 подписчика
1 186 просмотров · 2 дн. назад
#mezmur #medhanialemmezmur #orthodox እፎ ሰቀሉከ ካህናተ ይሁዳ ወሌዊ መድኃኔዓለም ናዝራዊ (፬) እንዴት ሰቀሉህ እያንገላቱ እንዴት ደፈሩ ፊትህን ሊመቱ ናዝራዊው ንጉሥ ዙፋንህ መስቀል እንደምን ቀጡህ ያላንዳች በደል ፈራጁን አንተን እንደ ተከሳሽ ሊቀ ካህኑን እንደ ሕግ አፍራሽ እየዘበቱ እየገረፉህ ከፊት ከኋላ ጣሉ እየገፉህ እንዴት አረጉህ ሐና ቀያፋ ቀዳማዊ ቃል ዖሜጋ አልፋ መረመሩህ ወይ በአደባባዩ ምነው በሰማይ ክብርህን ባዩ መድኃኔዓለም መድኃኔዓለም ለፍቅርህ ምትክ ምንም የለንም በቃላት ብዛት አይደል 'ምንገልጸው አንድ የምናውቀው ተመስገንን ነው