ላፕቶፕ ከመግዛትህ በፊት ይህን እወቅ! ⚠️ Lenovo ThinkPad X1 Yoga for YouTube Automation
THE LAST TECH AND PROMOTION
0:00 / 0:00
ላፕቶፕ ከመግዛትህ በፊት ይህን እወቅ! ⚠️ Lenovo ThinkPad X1 Yoga for YouTube Automation
1 193 просмотра · 1 мес. назад
THE LAST TECH AND PROMOTION
360 подписчиков
1 193 просмотра · 1 мес. назад
ክፍል 4 (Episode 4)
በዛሬው ቪዲዮችን ለቪዲዮ ኤዲቲንግ፣ ለፎቶ ኤዲቲንግ እና ለግራፊክስ ዲዛይን የሚሆን፣ 360° Degree የሚታጠፍ (Foldable)፣ የራሱ Pen ያለውና Touch Screen Lenovo ThinkPad X1 Yoga (8th Gen) ላፕቶፕ በዝርዝር ገምግመናል። ከቀደሙት የ HP EliteBook 840 G3 እና G5 ጋርም አነጻጽረነዋል!
👇 በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ የጊዜ ማውጫዎች (Timestamps):
0:00 - መግቢያ እና የቪዲዮው አላማ
1:34 - General Specifications (Core i7, 16GB RAM, NVMe SSD)
5:15 - Design, Carbon Fiber & 360° Hinge (Tablet Mode)
7:23 - Display, Color Accuracy & Touch Screen
8:56 - Graphics & Video Editing Performance (Premiere Pro, CapCut)
11:20 - Keyboard, Ports & Battery Life
14:00 - ማጠቃለያ፦ ላፕቶፑ ለማን ይሆናል? ለማን አይሆንም?
📌 የላፕቶፑ ዋና ዋና ባህሪያት (Key Specs):
• Processor: Intel Core i7-8650U (8th Gen Quad-Core)
• RAM: 16GB LPDDR3
• Storage: 512GB NVMe M.2 SSD
• Display: 14" Full HD IPS Touchscreen (Anti-Glare)
• Features: 360° Convertible Hinge, Built-in ThinkPad Pen Pro, Carbon Fiber Body
👉 ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like፣ Share እና Subscribe በማድረግ የቴክኖሎጂ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።
💬 በሚቀጥለው ክፍል የትኛውን ላፕቶፕ Review እንድናደርግላችሁ ትፈልጋላችሁ? ኮሜንት ላይ ፃፉልን!